|
ፍቅር ፍቅር ፍቅር |
|
ፍቅር አስያዝከኝ እኮ |
|
ሌላ ሌላ ሌላ |
|
ሌላ አላይም እኮ |
|
ፍቅር ፍቅር ፍቅር |
|
ፍቅር አስያዝከኝ እኮ |
|
ሌላ ሌላ ሌላ |
|
ሌላ አልፈልግም እኮ |
|
ውል ውል ይለኛል |
|
ጨዋታ እና ሳቅህ |
|
መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው የማይህ |
|
አንተዬ ናፈቁህ |
|
መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው የማይህ |
|
መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው የማይህ |
|
እኔነቴን ይወደዋል እኔነቴን |
|
እኔ እና እኔን ይወድሃል እኔ እና እኔን |
|
ብቸነት ይበቃኛል |
|
እኔነቴን ይወደዋል እኔነቴን ይወደዋል እኔን እኔን |
|
እኔ እና አንተ አንተ እና እኔ ያለን ፍቅር |
|
የማይጠፍ የማያረጅ የማይሠበር |
|
እኔ እና አንተ አንተ እና እኔ ያለን ፍቅር |
|
የማይጠፍ የማይጠፍ የማይሠበር የማይሠበር |
|
ፍቅር ፍቅር ፍቅር |
|
ፍቅር አስያዝከኝ እኮ |
|
ሌላ ሌላ ሌላ |
|
ሌላ አልፈልግም እኮ |
|
ፍቅር ፍቅር ፍቅር |
|
ፍቅር አስያዝከኝ እኮ |
|
ሌላ ሌላ ሌላ |
|
ሌላ አልፈልግም እኮ |
|
ፍቅር ከአንቺ ወዲያ ይቅር በቃ የሚለኝ |
|
አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው ተሰጠኝ |
|
በቃ ቢለኝ |
|
አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው ተሰጠኝ |
|
አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው ተሰጠኝ |
|
እኔነቴን ይወደዋል እኔነቴን |
|
እኔ እና እኔን ይወድሃል እኔ እና እኔን |
|
ብቸነት ይበቃኛል |
|
እኔነቴን ይወደዋል እኔነቴን ይወደዋል እኔን እኔን |
|
እኔ እና አንተ አንተ እና እኔ ያለን ፍቅር |
|
የማይጠፍ የማያረጅ የማይሠበር |
|
እኔ እና አንተ አንተ እና እኔ ያለን ፍቅር ያየነው ፍቅር |
|
የማይሠበር የማይሠበር የማይሠበር |
|
ፍቅር ፍቅር ፍቅር |
|
ፍቅር አስያዝከኝ እኮ |
|
ሌላ ሌላ ሌላ |
|
ሌላ አልፈልግም እኮ |
|
ፍቅር ፍቅር ፍቅር |
|
ፍቅር አስያዝከኝ እኮ |
|
ሌላ ሌላ ሌላ |
|
ሌላ አልፈልግም እኮ |
|
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር |
|
ፍቅር አስያዝከኝ እኮ |
|
ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ |
|
ሌላ አልፈልግም እኮ |
|
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፋቅር |
|
ፍቅር አስያዝከኝ እኮ |
|
ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ |
|
ሌላ አልፈልግም እኮ |