ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር አስያዝከኝ እኮ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ አላይም እኮ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር አስያዝከኝ እኮ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ አልፈልግም እኮ ውል ውል ይለኛል ጨዋታ እና ሳቅህ መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው የማይህ አንተዬ ናፈቁህ መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው የማይህ መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው የማይህ እኔነቴን ይወደዋል እኔነቴን እኔ እና እኔን ይወድሃል እኔ እና እኔን ብቸነት ይበቃኛል እኔነቴን ይወደዋል እኔነቴን ይወደዋል እኔን እኔን እኔ እና አንተ አንተ እና እኔ ያለን ፍቅር የማይጠፍ የማያረጅ የማይሠበር እኔ እና አንተ አንተ እና እኔ ያለን ፍቅር የማይጠፍ የማይጠፍ የማይሠበር የማይሠበር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር አስያዝከኝ እኮ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ አልፈልግም እኮ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር አስያዝከኝ እኮ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ አልፈልግም እኮ ፍቅር ከአንቺ ወዲያ ይቅር በቃ የሚለኝ አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው ተሰጠኝ በቃ ቢለኝ አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው ተሰጠኝ አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው ተሰጠኝ እኔነቴን ይወደዋል እኔነቴን እኔ እና እኔን ይወድሃል እኔ እና እኔን ብቸነት ይበቃኛል እኔነቴን ይወደዋል እኔነቴን ይወደዋል እኔን እኔን እኔ እና አንተ አንተ እና እኔ ያለን ፍቅር የማይጠፍ የማያረጅ የማይሠበር እኔ እና አንተ አንተ እና እኔ ያለን ፍቅር ያየነው ፍቅር የማይሠበር የማይሠበር የማይሠበር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር አስያዝከኝ እኮ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ አልፈልግም እኮ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር አስያዝከኝ እኮ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ አልፈልግም እኮ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር አስያዝከኝ እኮ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ አልፈልግም እኮ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፋቅር ፍቅር አስያዝከኝ እኮ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ አልፈልግም እኮ