| Song | Bandiraw |
| Artist | Jacky Gosse |
| Album | Evangadi Production, Vol 1 |
| Download | Image LRC TXT |
| የሕብር ብሔር አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ | |
| አባቶቻችን በደም አቅልመው ያቆዩ | |
| ያውልህ ባንዲራው ልጄ | |
| እንዲያ በል አንተ (እዋ) | |
| ተው ተው ተው ተው ተው | |
| እንዲያ በል አንተ (እንቢ) | |
| ሰላም ያገሬ ሰው ሰላም የወንዜ ሰው | |
| ሰላም ያገሬ ሰው እንድምን አላችሁ | |
| እንኳን ለበዓሉ በሰላም መጣችሁ | |
| የፍቅር የሰላም የደስታ ያርግላችሁ | |
| ሰላም ያገሬ ሰው ሰላም የወንዜ ሰው | |
| ሰላም ያገሬ ሰው እንድምን አላችሁ | |
| እንኳን ለበዓሉ በሰላም መጣችሁ | |
| ከፍ ይበል ባንዲራው ፍቅር መግለጫው | |
| ኩራት ኩራት ይሰማው ዉስጤን | |
| በባንዲራው በማንነቴን | |
| ተሰብሰቦ ሲጨፈርማ | |
| ባህላችን በዓለም ሲሰማ | |
| ኩራት ኩራት ይሰማው ዉስጤን | |
| በባንዲራው በማንነቴን | |
| ተሰብሰቦ ሲጨፈርማ | |
| ባህላችን በዓለም ሲሰማ | |
| ኦሆ ሆ ሆ | |
| በይ ምቺ በል ምታ | |
| ያዙልን ጫዎታ | |
| ባህላችን ይድመቅ | |
| እንጨፍር በእስክስታ | |
| ባንድነት በፍቅር በሉ እንሰባሰብ | |
| ስንሆን ያምርብናል ልክ እንደ ቤተሰብ | |
| ቋንቋችን ቢለያይ እንደየ መልካችን | |
| ኢትዮጵያዊነት ነው ለኛ አንድነታችን | |
| ባንዲራው ነዉና ለኛ አንድነታችን | |
| ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ | |
| ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ | |
| ሰላም ያገሬ ሰው ሰላም የወንዜ ሰው | |
| ሰላም ያገሬ ሰው እንድምን አላችሁ | |
| እንኳን ለበዓሉ በሰላም መጣችሁ | |
| የፍቅር የሰላም የደስታ ያርግላችሁ | |
| ሰላም ያገሬ ሰው ሰላም የወንዜ ሰው | |
| ሰላም ያገሬ ሰው እንድምን አላችሁ | |
| እንኳን ለበዓሉ በሰላም መጣችሁ | |
| ከፍ ይበል ባንዲራው ፍቅር መግለጫችሁ | |
| የተስፋ ቃል የገባልሽ | |
| ደርሶ እጅሽን እስኪታነሽ? | |
| ፍቅር ሰላም ከኛ አይለየን | |
| በአንድነት ሁሌም ያኑረን | |
| የተስፋ ቃል የገባልሽ | |
| ደርሶ እጅሽን እስኪታነሽ? | |
| ፍቅር ሰላም ከኛ አይለየን | |
| በአንድነት ሁሌም ያኑረን | |
| ኦሆ ሆ ሆ | |
| በይ ምቺ በል ምታ | |
| ያዙልን ጫዎታ | |
| ባህላችን ይድመቅ | |
| እንጨፍር በእስክስታ | |
| ባንድነት በፍቅር በሉ እንሰባሰብ | |
| ስንሆን ያምርብናል ልክ እንደ ቤተሰብ | |
| ቋንቋችን ቢለያይ እንደየ መልካችን | |
| ኢትዮጵያዊነት ነው ለኛ አንድነታችን | |
| ባንዲራው ነዉና ለኛ አንድነታችን | |
| ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ | |
| ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ | |
| በይ ምቺ በል ምታ | |
| ያዙልን ጫዎታ | |
| ባህላችን ይድመቅ | |
| እንጨፍር በእስክስታ | |
| እንደጥበብ ሸማ እስኪ ልድመቅበት | |
| ባንዲራውን ይዤ ኩራት ላሳይበት | |
| ባንዲራውን ይዤ ኩራት ላሳይበት | |
| ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ | |
| ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ | |
| የታለ የታለ | |
| የታለ የታለ |
| ? | |
| ? | |
| ? | |
| ? | |