|
ያገሬ ልጅ ሰውነቴ |
|
ችላ አትበለኝ መድሀኒቴ |
|
አትራቀኝ እንደ እንግዳ |
|
አ አ እንደ ባዳ |
|
የምወድህ ሰውነቴ |
|
እንደምን ነህ አካላቴ |
|
መንገድ ቢያለያየን |
|
ናፍቆት ደጉ አገናኘን |
|
ከፊት አዳራሽ ከማጀት |
|
አልተመቸኝም መኝታ ቤት |
|
አልተመቸኝም መኝታ ቤት |
|
ከውጭ አድራለሁ ከዛፉ ስር |
|
50 ሚሊዮን ኮከብ ስቆጥር |
|
50 ሚሊዮን ኮከብ ስቆጥር |
|
እሽሩሩ ብዬ መውደድ አዝያለው |
|
ፍቅር ያልቅስ እንጂ መች አወርደዋለሁ |
|
ፍቅር ያልቅስ እንጂ መች አወርደዋለሁ |
|
ፍቅር ያልቅስ እንጂ መች አወርደዋለሁ |
|
እሽሩሩ ብዬ አንዴ አዝዬዋለሁ |
|
እሽሩሩ ብዬ ፍቅር አዝያለሁ |
|
መች አወርደዋለሁ |
|
የኔ መውደድ የኔ አለኝታ |
|
አለህ ወይ የኔ ትዝታ |
|
ወይ በለኝ የኔ ጌታ አ የኔ ጌታ |
|
የኔ ፍቅር ሰውነቴ |
|
ሚስጥሬ ነህ ውስጥ አንጀቴ |
|
ምኔም ምኔም አካላቴ |
|
የኔ ጠንበለል የኔ አይናማ |
|
ቆንጆ አይታለፍ ባገሩማ |
|
ቆንጆ አይታለፍ ባገሩማ |
|
ናፍቆትህ ሆ እያለ ያንተውማ |
|
ናፍቆትህ ሆ እያለ ያንተውማ |
|
ትታየኛለህ በጭለማ |
|
እሽሩሩ ብዬ መውደድ አዝያለው |
|
ፍቅር ያልቅስ እንጂ መች አወርደዋለሁ |
|
ፍቅር ያልቅስ እንጂ መች አወርደዋለሁ |
|
ፍቅር ያልቅስ እንጂ መች አወርደዋለሁ |
|
እሽሩሩ ብዬ አንዴ አዝዬዋለሁ |
|
እሽሩሩ ብዬ ፍቅር አዝያለሁ |
|
መች አወርደዋለሁ |