[00:23.31] ኧኸኸ-ኸ [00:31.19] ምነው ወዳጄ ምነው? [00:43.85] ክበር ተመስጌን የኛ ጌታ [00:52.19] ከጠዋት አንስቶ እስከ ማታ [01:02.03] አብ ልጁን ሰቅሎ: ግብር ጠርቷል [01:09.19] በመድሃኒአለም አዳም ድኗል [01:22.02] የእየሩስአሌም ገዳም ቄስ [01:29.37] አማን ሲል ያድራል ሲቀድስ [01:37.25] ምን አሳሰበው ለእኛ ሰው? [01:45.06] አለም በቃኝ ላለው! [01:54.62] እእኧኧ-ኧ ምነው ወዳጄ ምነው? [02:18.86] አርብ እሮብ: ፆሞ ሲይስቀድስ [02:27.13] ከደጀሰላም ሲመለስ [02:35.92] ብጠራው ዝም አለኝ: ወይ ፍርጃዬ [02:43.35] አቤት አቤቱ ጌታዬ [02:57.41] እኸኸ-ኸ ኸኸ-ኸ ኼ-ኼይ [03:05.40] ኼኼ ና ምነው? [03:14.81] አምላክ ግብር ሰርቶ ያበላል ይላሉ [03:21.13] በምድር ቀሪ የለም: ሁሉም ይጠራሉ [03:30.64] አምላኬ ግብርህን እንዳታሳንሰው [03:36.40] እምቢ ብሎ አይቀርም: አንተ የጠራሃው ሰው [03:41.78] ኤሄሄሄ ና ምነው? ና ምነው? ና ምነው? [03:55.47] እኸኸ-ኸ ኸኸ-ኸ ኼ-ኸይ [04:02.95] ኼኼ ና ምነው? [04:12.20] ቁጠሩ ቢሏቸው: የሳምንቱን ቀናት [04:19.64] ቁጠሩ ቢሏቸው: የሳምንቱን ቀናት [04:26.04] ስድስቱን ጠሩና: እሮብን ገደፏት [04:32.06] ኼኼ ና ምነው: ና ምነው [04:37.19]