[00:29.08] አይደነግጥም [00:33.07] ልቤ ሌላ ልቡን አይሰጥም ከቶ [00:38.29] [00:41.22] አይደነግጥም [00:45.63] ልቤ ለሌላ ልቡን አይሰጥም ከቶ ከቶ [00:51.55] [00:57.52] ምን ቆንጆ ቢኖር ሚደነቅ ውበት [01:02.91] ለኔ ሌላ ነሽ አንቺኮ ማለት [01:10.19] የልቤን ሰማይ ጨለማ ሽሮ [01:14.71] ብርሀን በሞላው ልዩ ተፈጥሮ [01:21.51] [01:24.73] በዚህ ጨረቃ እምልልሻለሁ [01:36.87] በዚህ ጨረቃ እምልልሻለሁ [01:48.85] ፍቅሬ እመኚኝ እኔ ከምር እወድሻለሁ [01:58.96] [02:02.02] አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም [02:08.32] ከቶ ቢያይም ሌላ ቆንጆ [02:11.19] አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም [02:18.39] ከቶ ቢያይም ሌላ ቆንጆ [02:21.30] አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም [02:28.98] [03:00.33] አይደነግጥም [03:04.06] ልቤ ለሌላ ልቡን አይሰጥም ከቶ [03:09.47] [03:12.56] አይደነግጥም [03:16.19] ልቤ ለሌላ ልቡን አይሰጥም ከቶ ከቶ [03:21.93] [03:28.32] ምን ቆንጆ ቢኖር እሚደነቅ ውበት [03:33.48] ለኔ ሌላ ነሽ አንቺ እኮ ማለት [03:40.78] የልቤን ሰማይ ጨለማ ሽሮ [03:45.86] ብርሀን በሞላው ልዩ ተፈጥሮ [03:55.43] በዚህ ጨረቃ እምልልሻለሁ [04:07.63] በዚህ ጨረቃ እምልልሻለሁ [04:17.44] [04:19.74] ፍቅሬ እመኚኝ እኔ ከምር እወድሻለሁ [04:29.99] [04:33.77] አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም [04:38.95] ከቶ ቢያይም ሌላ ቆንጆ [04:42.09] አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም [04:48.98] ከቶ ቢያይም ሌላ ቆንጆ [04:52.03] አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም [04:57.76]