[00:04.19] ምልኤላዊው ዘመን ያምላክ በረከቱ [00:19.94] በኢትዮጵያ ትንሳኤ ዘመነ ሁለቱ [00:35.20] ስትሰሙ መለከት ወደ ምስራቅ ተመልከቱ [00:52.60] [01:00.06] አበባየሆይ (ለምለም) [01:01.99] አበባየሆይ (ለምለም) [01:04.08] ባልንጆሮቼ (ለምለም) [01:06.09] ቁሙ በተራ (ለምለም) [01:08.14] እንጨት ሰብሬ (ለምለም) [01:10.30] ቤት እስክሰራ (ለምለም) [01:12.41] እንኳን ቤትና የለኝም አጥር [01:16.59] እደጅ አድራለሁ ኮከብ ስቆጥር [01:20.51] ሆ በል ማሲንቆ ሆ በል ክራሬ [01:22.42] ዝፈን ለሀገሬ [01:24.50] ሆ በል ዋሽንቴ አንተ ማሲንቆ [01:26.63] ስታይ ሰው ታርቆ [01:28.75] እንካን አደረሰን ለአዲስ ዘመን [01:32.70] ዘመን ጀመርነው ይኸው ታጥቀን [01:37.32] ላለም ላለም እንዳይለያየን ዘላለም [01:45.42] ላለም ላለም እንዳይለያየን ዘላለም [01:54.17] [02:06.35] ዎውናናዬ ዎዎ ዎውናናዬ ዎዎ [02:14.82] ዎዲህ ዎዲህ ና ተው ያገሬ ሰው [02:18.97] ሰው ሀገር ሆነህ ሆድክን ኣይባሰው [02:23.10] ስንኮራረፍ ጠላት ይስቃል [02:27.29] የሀገሬ ሰርጓስ በማን ይደምቃል [02:31.65] ስማ ስጠራህ በዚህ ማሲንቆ [02:35.78] ይጥባ ዘመኑ ሁሉም ሰው ታርቆ [02:39.69] ዎውናናዬ ዎዎ [02:43.95] ዎውናናዬ ዎዎ [02:48.34] ዎዎ [02:55.04] አበባየሆይ (ለምለም) [02:57.14] አበባየሆይ (ለምለም) [02:59.14] ባልንጆሮቼ (ለምለም) [03:01.18] ቁሙ በተራ (ለምለም) [03:03.34] እንጨት ሰብሬ (ለምለም) [03:05.41] ቤት እስክሰራ (ለምለም) [03:07.57] እንኳን ቤትና የለኝም አጥር [03:11.72] እደጅ አድራለሁ ኮከብ ስቆጥር [03:15.52] ሆ በል ማሲንቆ ሆ በል ክራሬ [03:17.54] ዝፈን ለሀገሬ [03:19.66] ሆ በል ዋሽንቴ አንተ ማሲንቆ [03:21.87] ስታይ ሰው ታርቆ [03:23.79] እንካን አደረሰን ለአዲስ ዘመን [03:28.08] ዘመን ጀመርነው ይኸው ታጥቀን [03:32.22] ላለም ላለም እንዳይለያየን ዘላለም [03:40.62] ላለም ላለም እንዳይለያየን ዘላለም [03:50.00] [04:01.48] ዎውናናዬ ዎዎ ዎውናናዬ ዎዎ [04:09.98] አረንጋዴ እና ቢጫ ቀይ አርማው [04:14.10] ከፍ ይላል ገና ወ'ቶ ከማማው [04:18.11] ሰለሞን አለ ጊዜ ለኩሉ [04:22.56] ይሰግድልሻል የናቀሽ ሁሉ [04:26.53] አሳልፈናል ክፋ ደጉን [04:30.77] ቃልኪዳን አለው እንዳይለየን [04:34.82] እንዳይለየን እንዳይለየን [04:39.35] ዎውናናዬ ዎዎ [04:43.46] ዎውናናዬ ዎዎ [04:47.59] ዎዎ [04:49.57] ዎዎ [04:51.56] ዎዎ [04:53.87] ዎዎ [04:55.86] ጎምናናዬ ዎዎ [04:59.92] ጎምናናዬ ዎዎ [05:01.95]