[00:04.16] ዋልያ ዋልያ [00:06.84] ዋልያ ዋልያ [00:10.19] ዋልያው ብርቁ [00:13.59] እንዲታይ ሰንደቁ [00:15.73] ወኔ ታጠቁ [00:18.10] ኤሄሄ [00:20.16] ዋልያ ዋልያ [00:22.79] ዋልያ ዋልያ [00:26.47] ዋልያው ብርቁ [00:29.19] እንዲታይ ሰንደቁ [00:31.04] ወኔ ታጠቁ [00:41.80] ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ [00:55.01] ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ [01:01.69] ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ [01:08.11] ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ [01:15.62] ታጠቅ የወኔ እሳት: ግባ ከሜዳው ድፈር (ዋልያ ዋልያ) [01:20.80] ከአናብስቶቹ ምድር: ልስጥህ ቀንሼ አፈር (ዋልያ ዋልያ) [01:26.13] አልመህ በኳስ አፈራርሰሃል ልኳንስ ክቦ (ክቦ) [01:30.65] የ 30 አመት አሮጌ ግንቡን [01:35.10] ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ [01:40.82] ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ [01:47.52] ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ [01:54.55] ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ [01:59.82] እንዲታይ ሰንደቁ: እንዲታይ ሰንደቁ [02:03.26] (እንዲታይ ሰንደቁ) [02:04.70] ዛሬም ይደነቁ (እንዲታይ ሰንደቁ) [02:07.19] ዘምቶ በወኔ (እንዲታይ ሰንደቁ) [02:10.15] ቢዎሳ አንበሳ (እንዲታይ ሰንደቁ) [02:12.58] ጀግና አይደለም ወይ (እንዲታይ ሰንደቁ) [02:15.19] ወድቆ 'ሚነሳ (እንዲታይ ሰንደቁ) [02:17.66] ወድቆ 'ሚነሳ (እንዲታይ ሰንደቁ) [02:20.24] ወሰን አስፍቶ (እንዲታይ ሰንደቁ) [02:22.84] ዘማች ሲመለስ (እንዲታይ ሰንደቁ) [02:25.34] እንዲህ አደለም ወይ (እንዲታይ ሰንደቁ) [02:27.84] ጀግና 'ሚወደስ (እንዲታይ ሰንደቁ) [02:30.39] መሬት ሲመታ (እንዲታይ ሰንደቁ) [02:33.14] አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ) [02:36.31] አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ) [02:39.17] አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ) [02:42.52] ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ [02:49.32] ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ [02:56.14] ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ [03:02.76] ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ [03:10.17] አርማ ማለት ሰንደቅ: ማልያ ማለት ዋልያ (ዋልያ ዋልያ) [03:15.29] አንተን ማየት በአለም: ብርቅ ነው ከኢትዮጵያ (ዋልያ ዋልያ) [03:20.48] አልመህ በኳስ አፈራርሰሃል ልኳንስ ክቦ (ክቦ) [03:25.42] የ30 አመት አሮጌ ግንቡን [03:29.32] ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ [03:35.18] ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ [03:42.18] ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ [03:48.80] ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ [03:55.20] እንዲታይ ሰንደቁ: እንዲታይ ሰንደቁ [03:57.06] (እንዲታይ ሰንደቁ) [03:58.83] ዛሬም ይደነቁ (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:02.36] ዋልያው ተነስ (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:05.22] ሳልና ቀንዱን (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:07.55] ማን እንደሆነ (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:10.25] አይተናል ወንዱን (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:12.78] አይተናል ወንዱን (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:15.57] ብታገኝ ይዘህ (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:17.86] ብታጣም ናና (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:20.57] ሁሌ አይለካም (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:22.46] አንዴ ነው ጀግና (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:25.23] አንዴ ነው ጀግና (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:28.11] ወሰን አስፍቶ (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:30.56] ዘማች ሲመለስ (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:33.05] እንዲህ አደለም ወይ (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:35.38] ጀግና 'ሚወደስ (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:39.35] መሬት ሲመታ (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:41.39] አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:43.33] አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:46.68] አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:48.93] አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:50.88] አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:53.85] አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ) [04:56.63]