[00:25.02] ካባ ጣሉላት ከላይ ይታይ ውበቷ [00:33.08] የሰርጓ ቀን ነው ዛሬ በይ ኩሪ እናቷ [00:38.08] [00:41.05] በማር በወተት አርገው አሳድገዋት [00:49.82] ኩለው ኳኩለው ደሞ "ሆ" ብለው ዳሯት [00:59.51] ወግ ነውና ሲዳሩ ማልቀስ [01:02.82] ቅር ቢለው ሆዷን ግን ደስደስ [01:08.09] "አንሰጣትም" ቢሉ እንዲህ በቀላሉ [01:12.37] በሩን ይዘው ሃይ ሎጋ ቢሉ [01:16.86] ሃይ ሎጋዬ እያለ ሲመጣ ሰርገኛ [01:20.64] በሩን ይዘን ስንል "አናስገባም እኛ" [01:25.01] አሸዎይና ቢሉ ይዞ መገኘት [01:29.45] እንዲህ በቀላሉ አንሰጥም ማለት [01:33.30] ሃይ ሎጋው ሽቦዬ [01:36.18] ሃይ ሎጋው ሽቦ [01:38.96] ሃይ ሎጋው ሽቦዬ [01:41.08] ሃይ ሎጋው ሽቦ [01:42.94] እና ና ና ና ና ናና ኤዬዬዬ [01:50.78] የሙሽራዬ እናት ውጪ ተከሰሻል [01:55.52] የሙሽራዬ እናት ውጪ ተከሰሻል [02:01.35] ይቺን መሳይ ቆንጆ ማን ውለጅ ብሎሻል [02:06.16] ሆሆ ሆሆ ሆሆሆ [02:11.42] ሸብ አድርገን በእልልታ እንሸኛታ [02:16.75] ክንዴ አድርገው መታ መታ እንዳትረታ [02:20.65] ሸብ አድርገን በእልልታ እንሸኛታ [02:24.93] ክንዴ አድርገው መታ መታ እንዳትረታ ሆ [02:29.88] ክንዴ አድርገው መታ [02:32.04] እንዳትረታ ሆ ክንዴ አድርገው መታ [02:36.79] እንዳትረታ ሆ ክንዴ አድርገው መታ [02:40.42] እንዳትረታ ሆ ክንዴ አድርገው መታ [02:43.65] እንዳትረታ ሆ ክንዴ አድርገው መታ [02:48.58] መታ መታ [02:50.95] እንዳትረታ [02:53.23] መታ መታ [02:55.63] እንዳትረታ [02:57.28] እና ና ና ና ና ናና ኤዬዬዬ ሆሆሆሆ [03:04.28] [03:14.25] ጫኑት ሰጋር ፈረሴን ልጓም ግላሱን [03:19.25] [03:27.45] አማላጅ ልከን አንዴ አውቀናል መልሱን [03:33.45] [03:37.87] የጣልነው ጥሎሽ መጠን ቢበዛ ቢያንስም [03:43.87] [03:45.92] አንዴ መጥተናል በቃ አንመለስም [03:51.92] [03:55.21] ወግ ነውና ቤቷ ሲደረስ [03:59.71] ሆ በል ሚዜ ድንኳኑ እስኪፈርስ [04:03.54] አንሰጣትም እንዲህ በቀላሉ [04:08.16] የኔ ወገን "ሃይ ሎጋ" ቢሉ [04:12.42] ሃይ ሎጋ በል ልቤ ጣሰውና ዳሱን [04:16.82] ትክሳለህ ያኔ ስትጠራ መልሱን [04:20.83] ሲቀላቀል ሃሙስ ወገኗ ከኔ [04:25.11] ያንተ ናት ልጅቷ ኮራ በል ያኔ [04:29.57] ሃይ ሎጋው ሽቦዬ [04:32.12] ሃይ ሎጋው ሽቦ [04:33.83] ሃይ ሎጋው ሽቦዬ [04:36.03] ሃይ ሎጋው ሽቦ [04:37.88] እና ና ና ና ና ናና ኤዬዬዬ [04:47.35] የሙሽራዬ እናት ውጪ ተከሰሻል [04:53.99] የሙሽራዬ እናት ውጪ ተከሰሻል [05:00.24] ይቺን መሳይ ቆንጆ ማን ውለጅ ብሎሻል? [05:04.39] ሆሆሆሆሆሆሆ [05:08.77] ሸብ አድርገን በእልልታ እንሸኛታ [05:12.78] ክንዴ አድርገው መታ መታ እንዳትረታ [05:16.88] ሸብ አድርገን በእልልታ እንሸኛታ [05:20.70] ክንዴ አድርገው መታ መታ የታል እስክስታ [05:25.33] ክንዴ አድርገው መታ መታ እንዳትረታ ሆ [05:30.17] ክንዴ አድርገው መታ [05:31.86] እንዳትረታ ሆ ክንዴ አድርገው መታ [05:34.96] እንዳትረታ ሆ ክንዴ አድርገው መታ [05:38.41] እንዳትረታ ሆ ክንዴ አድርገው መታ [05:44.74] መታ መታ [05:47.22] እንዳትረታ [05:49.67] መታ መታ [05:51.61] እንዳትረታ [05:53.45] እና ና ና ና ና ናና ኤዬዬዬ [05:58.45] [06:05.48] እንዲያ እንዲያው ዘመዴ ካባ ልበሽ በሏት እቴን [06:08.83] የልቤን ሙሽራዬ???? [06:12.29] (እንዲያ እንዲያው ዘመዴ ካባ ልበሽ በሏት እቴን) [06:17.75] (የልቤን ሙሽራዬ????) [06:21.36] እንዲያ እንዲያው ዘመዴ ካባ ልበሽ በሏት በቃ [06:26.01] ከእናት አባት ኑሮ ከእንግዲህ አበቃ [06:30.18] (እንዲያ እንዲያው ዘመዴ ካባ ልበሽ በሏት በቃ) [06:34.47] (ከእናት አባት ኑሮ ከእንግዲህ አበቃ) [06:38.69] (ካባ) [06:40.51] (ካባ) [06:42.90] (ካባ) ጣሉባት [06:45.12] (ካባ) ጣሉባት [06:47.89] (ካባ) ጣሉባት [06:49.86] (ካባ) ጣሉባት [06:51.72] (ካባ) ጣሉባት [06:53.83] (ካባ) ጣሉባት [06:55.95] (ካባ) ጣሉባት [06:57.60] (ካባ) ጣሉባት [07:00.31] (ካባ) ጣሉባት [07:02.44] (ካባ) ጣሉባት [07:04.60] (ካባ) [07:06.54] (ካባ) [07:09.12] (ካባ) ጣሉባት [07:11.17] (ካባ) ጣሉባት [07:13.11] (ካባ) ጣሉባት [07:14.73] (ካባ) ጣሉባት [07:17.62] (ካባ) ጣሉባት [07:19.93] (ካባ) ጣሉባት [07:20.71]