[00:13.18] ነኸ-ኽ ነይ ነይ: ነ ነ ነ: ነ ነ ነ [00:24.03] ነ ነ ነ: ነ ነ [00:26.33] ነ ነ ነ: ነ ነ ነ [00:29.78] ነ ነ ነ: ነ ነ [00:37.67] ኧረ ደሴ ደሴ: ኧረ ቃሎ ቃሎ [00:43.72] እንደ ዋለ ቀረ: ቁምነገሩ ሁሉ [00:49.67] ደሴ ምሳ በልቶ: ቦሩም የተኛ [00:52.32] መኪናው ዘለቀ: ሞልቶ መንገደኛ [00:56.86] ሞልቶ መንገደኛ: ሞልቶ መንገደኛ [01:02.00] ሞልቶ መንገደኛ [01:04.87] ማን ወደ ማን ይሆን: የሚገሰግሰው [01:10.53] ማን ወደ ማን ይሆን: የሚገሰግሰው [01:15.56] መቼም ያገናኛል: መንገድ ሰውና ሰው [01:19.26] መንገድ ሰውና ሰው: መንገድ ሰውና ሰው [01:24.21] መንገድ ሰውና ሰው [01:26.99] በሽተኛው በዛ: መድሃኒት አነሰው [01:31.03] ከቶ ምን ፈቀደኝ: ነ ነ ነ: ነ ነ [01:35.12] አሁን የት ይገኛል: ያለተለከፈ ሰው? [01:39.17] ያለተለከፈ ሰው: ያለተለከፈ ሰው [01:44.02] ያለተለከፈ ሰው [01:46.43] ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ [01:51.24] እናና ዘመዴ: እናና ዘመዴ [01:56.23] ኧኸኸ-ኧኸ አ-ህ ነ ነይ ነይ: ነ ነይ ነይ [02:03.09] ለጎን ዎዳጅ ቢሹ: አይንን ጥርስን ብለው [02:07.89] ቀን አውጪ መሆን ነው: ካላዩ መዝነው [02:12.79] ምን አማረኝ ቢሉ: የእጅን በትነው [02:16.96] የእጅን በትነው [02:19.56] ሁለት ያጡ ጊዜ: ያም ሞት ነው ያም ሞት [02:25.23] ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ [02:28.45] እናና ዘመዴ: እናና ዘመዴ [02:34.44] የጠበታሽ ራት: አይነትም አልበዛው [02:42.12] የጠበታሽ ራት: አይነትም አልበዛው [02:46.97] ያው ተስፋሽ ነው እንጂ: ፊቴን የሚያወዛው [02:51.88] ፊቴን የሚያወዛው: ፊቴን የሚያወዛው [02:55.80] ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ [03:06.74] ነኸ-ኽ ነይ ነይ ነ [03:12.50] ነ ነ ነ: ነ ነ ነ [03:17.77] ነ ነ ነ: ነ ነ [03:21.16] ነ ነ ነ: ነ ነ ነ [03:24.87] ነ ነ ነ: ነ ነ [03:35.37] በሉ እናን ሂዱ: የእኛም ወደዚያው ነው [03:41.23] በሉ እናን ሂዱ: የእኛም ወደዚያው ነው [03:46.30] ዘትሮም መንገደኛ: ፊትና ኋላ ነው [03:49.93] ዘትሮም መንገደኛ: ፊትና ኋላ ነው [03:55.20] እስላም ክርስቲያኑ: በእንድ ሆነ ፆማቸው [04:01.22] እስላም ክርስቲያኑ: ገጠመ ፆማቸው [04:07.13] ወደ አምላክ ለመሄድ: ቀጠሮ እንዳላቸው [04:11.94] ወደ አምላክ ለመሄድ: ቀጠሮ እንዳላቸው [04:16.84] አምላክ ይሄን አይቶ: ምነው በረዳቸው [04:21.41] መቺውን አዲስ አመት: ብሩህ ያርግላቸው [04:26.16] የመቻቻል ነበር: ጥንትም ትዳራቸው [04:31.58] ቢዎራ ቢታማ: ቢሰማስ እስከዳር [04:38.77] ቢዎራ ቢታማ: ቢሰማስ እስከዳር [04:43.99] ሰው አለ ተብሎ: ይፈታል ወይ ትዳር [04:49.77] ይፈታል ወይ ትዳር: ይፈታል ወይ ትዳር [04:52.85] ይፈታል ወይ ትዳር [04:56.08] ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ [05:01.64] አንቺ የፍቅር እናት: በይ ሌማቱን ስፊ [05:07.32] አንቺ የፍቅር እናት: በአንድ ሰፌድ ልፊ [05:12.42] ከእንግዲህ ነውና: በረከትሽ ሰፊ [05:16.48] ከእንግዲህ ነውና: በረከትሽ ሰፊ [05:20.98] ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ [05:25.94] እናና ዘመዴ: እናና ዘመዴ [05:31.56] ኧኸ-ኽ ነይ ነይ [05:37.45] ኧረ ደሴ ደሴ: ገራዶ ገራዶ [05:43.54] አለቀልሽ ልቤ: ተንዶ ተንዶ [05:48.30] አለቀልሽ ልቤ: ተንዶ ተንዶ [05:53.76] ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ [05:59.21]