የወንዞች ሁሉ ራስ: አባይ የጣና ደሴት: አዋይ የኤደን ገነት: ካባ የገዳም ፀሎት: እንባ አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ- አባይ አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ- አባይ ከጊዮን ወንዞች ዙሪያ የሚኖሩ ህዝቦች የያዕቆብ ድንኳን: ቤተ ዳዊት የፅዮን ተራሮች አናት: መልከፀዲቅ ለአለም የነገደ ኖህ ቅይጥ ቀለም አባይ: አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ? ዳሩ እዛ ነው በወንዞች ዙሪያ ባለው የጊዮናዊው ወንዝ አዋይ የወንዞች ሁሉ ራስ: አባይ የጣና ደሴት: አዋይ የኤደን ገነት: ካባ የገዳም ፀሎት: እንባ አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ- አባይ አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ- አባይ ከጊዮን ወንዞች ዙሪያ የሚኖሩ ህዝቦች የያዕቆብ ድንኳን: ቤተ ዳዊት የፅዮን ተራሮች አናት መልከፀዲቅ ለአለም የነገደ ኖህ ቅይጥ ቀለም አባይ: አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ? ዳሩ እዛ ነው በወንዞች ዙሪያ ባለው የጊዮናዊው ወንዝ አዋይ