[02:48.84] የወንዞች ሁሉ ራስ: አባይ [02:49.10] የጣና ደሴት: አዋይ [02:49.78] የኤደን ገነት: ካባ [02:50.24] የገዳም ፀሎት: እንባ [02:50.59] አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ- አባይ [02:50.83] አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ- አባይ [02:51.08] ከጊዮን ወንዞች ዙሪያ የሚኖሩ ህዝቦች [02:51.31] የያዕቆብ ድንኳን: ቤተ ዳዊት [02:51.66] የፅዮን ተራሮች አናት: መልከፀዲቅ ለአለም [02:51.95] የነገደ ኖህ ቅይጥ ቀለም [02:57.76] አባይ: አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ? [02:57.92] ዳሩ እዛ ነው [02:58.75] በወንዞች ዙሪያ ባለው [02:59.03] የጊዮናዊው ወንዝ አዋይ [02:59.32] የወንዞች ሁሉ ራስ: አባይ [02:59.64] የጣና ደሴት: አዋይ [02:59.90] የኤደን ገነት: ካባ [03:00.40] የገዳም ፀሎት: እንባ [03:00.81] አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ- አባይ [03:01.22] አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ- አባይ [03:01.63] ከጊዮን ወንዞች ዙሪያ የሚኖሩ ህዝቦች [03:01.99] የያዕቆብ ድንኳን: ቤተ ዳዊት [03:08.75] [03:34.18] የፅዮን ተራሮች አናት [03:34.47] መልከፀዲቅ ለአለም [03:34.75] የነገደ ኖህ ቅይጥ ቀለም [03:35.00] አባይ: አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ? [03:35.33] ዳሩ እዛ ነው [03:35.74] በወንዞች ዙሪያ ባለው [03:36.06] የጊዮናዊው ወንዝ አዋይ [03:36.39]