ኢትዮጵያ ሃገሬ የአፍሪካ መቀነት የነፃነት አርማ የሉዓላዊነት የአናብስቶች ምድር የአርበኞች ተራራ በዓለም አደባባይ ግርማሽ የተፈራ የጥበብ ምልክት የፍቅር ማደሪያ ኑሪ ለዘላለም ቅድስት ኢትዮጵያ ዳግማዊ ምኒልክ ዳግማዊ ምኒልክ ምኒልክ ዳግማዊ ምኒልክ ዳግማዊ ምኒልክ ዳግማዊ ምኒልክ ዳግማዊ ምኒልክ ምኒልክ (ምኒልክ ምኒልክ) (ምኒልክ ምኒልክ) ዳግማዊ ምኒልክ ዳግማዊ ምኒልክ ዳግማዊ ምኒልክ ዳግማዊ ምኒልክ ምኒልክ