መንገደኛ ነው ልብሽ ይህን አውቃለሁ ባላይም ብዙ እሰማለሁ አይኔ ካላየ አላምንም ብዬ እንጂ እኔ ባላይም ብዙ ሰማለሁ ፈርቼ እንጂ እንዳልነግርሽ ቆይቷል ልቤ ካዘነብሽ መንገደኛ ነው ልብሽ ይህን አውቃለሁ ባላይም ብዙ እሰማለሁ አይኔ ካላየ አላምንም ብዬ እንጂ እኔ ባላይም ብዙ ሰማለሁ ፈርቼ እንጂ እንዳልነግርሽ ቆይቷል ልቤ ካዘነብሽ ንገረኝ ካልሽማ ተቀይሜሻለሁ ግን አንቺን ትቼ መኖር ፈራለሁ ንገረኝ ካልሽማ ተቀይሜሻለሁ ግን አንቺን ትቼ መኖር ፈራለሁ (ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ እስከመቼ (ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ እስከመቼ (ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ (ታድያ እስከመቼ(እስከመቼ) ችላለሁ ቻይ ባይሆን ኖሮ ልቤ ይህን አውቃለሁ ብናገር እንደማጣሽ ደሞ ባጣትስ ብዬ በኖርኩ ችዬ አንቺን ምን አስቆጣሽ ዛሬ ብናገር ኖሬ ስሰማ ትተሽኝ አትሂጅ በለሊቱማ ንገረኝ ካልሽማ ተቀይሜሻለሁ ግን አንቺን ትቼ መኖር ፈራለሁ ንገረኝ ካልሽማ ተቀይሜሻለሁ ግን አንቺን ትቼ መኖር ፈራለሁ (ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ እስከመቼ (ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ እስከመቼ (ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ (ታድያ እስከመቼ(እስከመቼ) ችላለሁ