[00:33.65] ከልቧ ሰው ተቀይማ [00:36.38] ጨክና እሷ አታውቅም [00:39.04] ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ [00:41.24] ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ [00:44.49] ከልቧ ሰው ተቀይማ [00:47.49] ጨክና እሷ አታውቅም [00:49.85] ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ [00:52.85] ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ [00:56.42] አዬዬዪ ለለላይላይ [01:06.43] ከልቤ ቆርጬ ባንቺ ልረሳሽ እሞክርና [01:09.16] ይቅርታ ልጠይቅ ወሰንኩ ጥፋቱ የኔ ነውና [01:15.95] ተይ ቀርበን ሳንነጋገር ቂም ይዘሽ አትለይኝ [01:26.76] ስማፀን ከደጅሽ ቆሜ ከልብሽ ይቅር በይኝ [01:33.81] ከልቧ ሰው ተቀይማ [01:36.26] ጨክና እሷ አታውቅም [01:38.91] ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ [01:40.89] ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ [01:43.36] አዬዬዪ ለለላይላይ [01:55.29] እንደገና ኩርፊያው ይቅርና እንነጋገር [01:59.37] እንደገና ተይ እናድሰው የቤቱን ማገር [02:03.62] እንደገና አልወጣም አለኝ የልቤ ሀዘን [02:07.62] እንደገና እንቀራረብ እንተዛዘን [02:11.98] እንደገና አልወጣም አለኝ የልቤ ሀዘን [02:15.86] እንደገና እንቀራረብ እንተዛዘን [02:19.85] ላይ ላይ ላላላ ላይ ላይ ላይ ላለላለ አ [02:26.47] ላይ ላይ ላላላ ላይ ላይ ላይ ላለላለ [02:31.01] ከልቧ ሰው ተቀይማ [02:44.36] ጨክና እሷ አታውቅም [02:46.98] ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ [02:49.67] ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ [02:52.96] ከልቧ ሰው ተቀይማ [02:55.44] ጨክና እሷ አታውቅም [02:57.84] ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ [03:00.71] ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ [03:04.38] አዬዬዪ ለለላይላይ [03:13.55] ስታስሪኝ በቀለበት [03:20.69] ቃል ገብተሽ በቄሱ ፊት [03:21.64] ላትከጂኝ ባስቀይምሽ [03:24.18] ምለሻል መፅሀፍ ይዘሽ [03:28.11] ስማፀን ፍቅሬን ገፍተሺው [03:32.77] ቃልሽን ከዘነጋሽው [03:34.96] እስካሁን በእድሜሽ ካረግሽው [03:37.66] አሁን ነው ግፍ የሰራሽው [03:41.23] ከልቧ ሰው ተቀይማ [03:46.66] ጨክና እሷ አታውቅም [03:47.44] ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ [03:49.52] ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ [03:53.44] አዬዬዪ ለለላይላይ [04:03.10] እንደገና ኩርፊያው ይቅርና እንነጋገር [04:07.20] እንደገና ተይ እናድሰው የቤቱን ማገር [04:14.81] እንደገና አልወጣም አለኝ የልቤ ሀዘን [04:16.13] እንደገና እንቀራረብ እንተዛዘን [04:19.93] እንደገና ኩርፊያው ይቅርና እንነጋገር [04:23.79] እንደገና ተይ እናድሰው የቤቱን ማገር [04:28.38] እንደገና አልወጣም አለኝ የልቤ... [04:34.07]