[00:22.29] አልገደድ እኔ በዳኛ [00:25.76] እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል [00:28.49] ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ [00:31.75] የምን መለማመጥ መተው እንጂ [00:37.08] አልገደድ እኔ በዳኛ [00:40.02] እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል [00:43.26] ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ [00:46.97] የምን መለማመጥ መተው እንጂ [00:48.51] እያረሩ መሳቅ አስለምደሽኛል [01:09.65] ዛሬ አልቋል ትዕግስቴ [01:13.15] ብሄድ ይሻለኛል [01:14.93] አገር ሰላም ይሁን [01:17.08] ኬር ይላል ጉራጌ [01:20.74] ጤና ይስጠኝ እንጂ አላጣም ፈልጌ [01:23.20] አብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን [01:30.63] እስኪ እንሞክረው ደግሞ ተለያይተን [01:34.55] አብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን [01:38.59] እስኪ እንሞክረው ደግሞ ተለያይተን [01:42.36] አላማርርም ጌታዬን [01:45.53] ስለቀረሁኝ ብቻዬን [01:48.23] ካንቺ መኖሩም በቅቶኛል [01:53.38] ብቸኝነቴ [01:54.36] ይሻለኛል [01:55.46] ብቸኝነቴ [01:56.58] ብቸኝነቴ [01:58.32] ይሻለኛል [01:59.42] ብቸኝነቴ [02:02.61] ኬር [02:03.94] ይሁን ይሁን [02:04.77] ኬር [02:05.53] ሀገሩ [02:06.52] ኬር [02:07.63] ይሁን ይሁን [02:08.91] ኬር [02:09.77] ሀገሩ [02:29.03] አልገደድ እኔ በዳኛ [02:32.24] እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል [02:35.44] ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ [02:39.48] የምን መለማመጥ መተው እንጂ [02:45.36] አልገደድ እኔ በዳኛ [02:48.59] እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል [02:51.65] ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ [02:55.80] የምን መለማመጥ መተው እንጂ [03:13.77] ታርቀናል ተጣልተን ከአንዴም ሁለት ሶስቴ [03:20.09] እየተበደልኩኝ ይቅር ልበል ስንቴ [03:26.18] ተው አይልም ነበር አስታራቂ መጥቶ [03:28.70] ፀባይሽን ቢያውቀው በኔ ቦታ ገብቶ [03:38.04] አብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን [03:42.38] እስኪ እንሞክረው ደግሞ ተለያይተን [03:46.56] አብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን [03:50.76] እስኪ እንሞክረው ደግሞ ተለያይተን [03:54.51] አላማርርም ጌታዬን [03:57.75] ስለቀረሁኝ ብቻዬን [04:00.22] ካንቺ መኖሩም በቅቶኛል [04:05.18] ብቸኝነቴ [04:07.01] ይሻለኛል [04:07.85] ብቸኝነቴ [04:09.49] ብቸኝነቴ [04:10.84] ይሻለኛል [04:11.89] ብቸኝነቴ [04:14.76] ኬር [04:15.87] ይሁን ይሁን [04:16.81] ኬር [04:17.89] ሀገሩ [04:18.98] ኬር [04:22.89]