[00:39.53] ኧረ ባላቅሽ ከምጨነቅ አንቺን ወድጄ [00:43.45] ኖሬ ምድር ላይ ገና አለሜን ምኑን አውቄ [00:47.34] ፍቅርን ልቻለው ደሞ በምን ጉልበቴ [00:51.52] አቤት እያልኩኝ ሁሌም ለእመቤቴ [00:56.47] ኧረ ባላቅሽ ከምጨነቅ አንቺን ወድጄ [00:59.89] ኖሬ በደላኝ ገና አለሜን ምኑን አውቄ [01:04.10] ፍቅርን ልቻለው ደሞ በምን ጉልበቴ [01:08.04] አቤት እያልኩኝ ሁሌ ለእመቤቴ [01:12.02] [01:28.41] ለጉድ አሳምሯት ምትኳ እንዳይገኝ [01:32.88] ጥሎኛል ከጇ ላይ እንዳሻት ታድርገኝ [01:36.66] በምን ይኮነናል ቢጠየቅስ ነብሷ [01:40.97] የሸጠኝ ፍቅር ነው የገዛቺኝ እሷ [01:45.08] ለጉድ አሳምሯት ምትኳ እንዳይገኝ [01:49.23] ጥሎኛል ከጇ ላይ እንዳሻት ታድርገኝ [01:53.00] በምን ይኮነናል ቢጠየቅስ ነብሷ [01:57.33] የሸጠኝ ፍቅር ነው የገዛቺኝ እሷ [02:01.00] እንዴት ልኩራበት በወንድነቴ [02:04.63] አቤት እያልኩኝ ለእመቤቴ [02:07.04] የፍቅር ንጉስ የፍቅር ጌታ [02:10.64] እኔ ሎሌ ነኝ እሷ ብላት [02:13.04] ከረታኝ ፍቅርሽ ምን አደርጋለሁ [02:16.41] አላለልኝም እችለዋለሁ [02:19.87] አላለልኝም እችለዋለሁ [02:23.79] አላለልኝም እችለዋለሁ [02:27.98] [03:07.87] ኧረ ባላቅሽ ከምጨነቅ አንቺን ወድጄ [03:11.70] ኖሬ በደላኝ ገና አለሜን ምኑን አውቄ [03:15.78] ፍቅርን ልቻለው ደሞ በምን ጉልበቴ [03:20.55] አቤት እያልኩኝ ሆሌ ለእመቤቴ [03:24.28] ኧረ ባላቅሽ ከምጨነቅ አንቺን ወድጄ [03:28.35] ኖሬ በደላኝ ገና አለሜን ምኑን አውቄ [03:31.93] ፍቅርን ልቻለው ደሞ በምን ጉልበቴ [03:36.63] አቤት እያልኩኝ ሆሌ ለእመቤቴ [03:40.63] [03:57.28] ካቢኔው የፍቅሬ ልብ ነው ዙፋኑ [04:01.78] እንዲህ አይደለምወይ ወደው ሲታመኑ [04:05.25] ሹም እንዳዘዘው ሰው አጎንብሼ መሬት [04:09.57] ሰጠራኝ አቤት ነው ስትልከኝ ወዴት [04:13.75] ተጣሩ እቴጌ አቤት በል አሽከር [04:16.95] ወደህ በገባህ አትከራከር [04:19.81] ወዶ ለገባ በቴጌ ቤት [04:22.86] አዲስ አደለም አቤት ማለት [04:25.51] ክብሬ ተነካ ሳትል ማረጌ [04:28.88] አቤት ብቻ ነው ሲጣሩ እቴጌ [04:31.83] አላለልኝም እችለዋለሁ [04:36.09] አላለልኝም እችለዋለሁ [04:39.93] [04:48.42] እቴጌ (አቤት አቤት) [04:51.55] እቴጌ (አቤት አቤት) [04:55.92] እቴጌ አሀዬዬ እቴጌ አሀሀ [05:00.52] እቴጌ አሀዬዬ እቴጌ አሀሀ [05:04.67] እቴጌ አሀዬዬ እቴጌ አሀሀ [05:08.96] እቴጌ አሀዬዬ እቴጌ አሀሀ [05:12.65] እቴጌ አሀዬዬ እቴጌ አሀሀ [05:17.21] እቴጌ አሀዬዬ እቴጌ አሀሀ [05:24.27]