[00:20.86] አልሄድ አልሄድ አልሄድ እያለኝ [00:38.43] ልቤ እየተነሳ [00:41.47] አሃ! ልቤ እየተነሳ [00:46.32] ምሎ ምሎ ምሎ ሲገዘት [00:50.56] በይሁዳ አንበሳ [00:53.90] አሃ! በይሁዳ አንበሳ [00:57.87] አጋር ብልህ አጋር ሥዩመ እግዚአብሔር [01:03.23] ዘእምነገደ ንጉሥ ቀዳማዊ [01:05.86] አሃ! ንጉሥ ቀዳማዊ [01:10.96] አለኝ አለኝ አለኝ ታሪካቸው [01:15.21] ድር ቢያብር ሆነን አፍሪካዊ [01:18.39] አሃ! ሆነን አፍሪካዊ [01:23.43] ጁዳ አንበሳ ፬ ኪሎ [01:27.42] ቢቀጥልም ፮ ኪሎ [01:30.17] ጥላ ሆነ ትልቅ ዋርካ [01:37.52] ለአንድነቷ ለአፍሪካ [01:40.23] አራዳ ታቦቱ በፒያሳ [01:42.54] ቀዳማዊ ንጉሥ ጁዳ አንበሳ [01:44.93] ቀዳማዊ ጁዳ አንበሳ [01:48.19] ግርማዊነትዎ የሕዝብ እንደራሴ [01:54.89] የአፍሪካ አባት ኃይለሥላሴ [02:01.59] ግርማዊነትዎ የሕዝብ እንደራሴ [02:10.96] የአፍሪካ አባት ኃይለሥላሴ [02:28.36] ጆሞ ጆሞ ጆሞ ኬንያታ [02:40.43] ከንኩሩማ መክረው ከግርማዊ [02:43.04] አሃ! መክረው ከግርማዊ [02:48.24] አርበኛ የጥቁር ንጉሥ ሞገስ ለአፍሪካ [02:52.32] እነ ኩዋሜ ሆኑ ቀዳማዊ [02:55.47] አሃ! ሆኑ ቀዳማዊ [03:00.88] አብሮ የመኖር ሁሉን የሚፈታው [03:05.20] ታላቅ ህልም የነበራቸው [03:08.74] አሃ! ህልም የነበራቸው [03:13.50] አጋር ብልህ አጋር ሥዩመ እግዚአብሔር [03:17.77] ዘእምነገደ ግርማዊነታቸው [03:20.06] አሃ! ግርማዊነታቸው [03:24.07] ጁዳ አንበሳ ፬ ኪሎ [03:29.07] ቢቀጥልም ፮ ኪሎ [03:34.13] ጥላ ሆነ ትልቅ ዋርካ [03:38.60] ለአንድነቷ ለአፍሪካ [03:41.53] እነ ጆሞ ኬንያታ [03:44.60] የኖራቸው ትልቅ ቦታ [03:47.02] ከተፈሪ መክረው ለካ [03:49.43] ተሞከረ ፓን አፍሪካ [03:51.64] አራዳ ታቦቱ በፒያሳ [03:54.14] ቀዳማዊ ንጉሥ ጁዳ አንበሳ [03:56.91] ቀዳማዊ ጁዳ አንበሳ [03:59.26] ግርማዊነትዎ የሕዝብ እንደራሴ [04:07.28] የአፍሪካ አባት ኃይለሥላሴ [04:11.06] ግርማዊነትዎ የሕዝብ እንደራሴ [04:17.79] የአፍሪካ አባት ኃይለሥላሴ [04:21.17] ራስተፈራይ! [04:35.65]