[00:21.27] በቃ አነስኩኝ [00:25.76] ላንድ ራሴ [00:30.94] ላንቺው ክብር [00:36.96] ትኑር ነፍሴ [00:44.01] ለሚወዱት [00:50.46] ራስን መጣል [00:56.98] ከልብ ዎዲያ [01:03.66] ምን ይሰጣል [01:11.05] ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ [01:18.43] ሃሳቤም ላንቺው ነው [01:26.34] ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ [01:33.50] ሃሳቤም ላንቺው ነው [01:39.78] ሰማይ ምድር ያልፋሉ [01:47.14] ያልፋሉ [01:50.29] ደመናውም ይሄዳል [01:56.23] ይሄዳል [01:59.58] ፍቅርሽ ግን በልቤ ዘላለም [02:05.01] ይኖራል [02:16.06] በቃ አነስኩኝ [02:29.35] ላንድ ራሴ [02:35.86] ላንቺው ክብር [02:42.52] ትኑር ነፍሴ [02:48.35] ለሚወዱት [02:55.13] ራስን መጣል [03:00.82] ከልብ ዎዲያ [03:07.54] ምን ይሰጣል [03:13.30] ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ [03:22.50] ሃሳቤም ላንቺው ነው [03:30.41] ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ [03:37.82] ሃሳቤም ላንቺው ነው [03:45.93] ሰማይ ምድር ያልፋሉ [03:50.39] ያልፋሉ [03:54.38] ባህር ወንዙም ይነጥፋል [03:59.57] ይነጥፋል [04:03.55] ፍቅርሽ ግን በነብሴ ዘላለም [04:10.00] ይኖራል [04:15.63] አይ... ይ [04:23.54] ባይገርምሽ [04:27.06] ኦኦ... [04:37.40] ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ [04:42.88] ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ [04:51.80] ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ [04:57.79] ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ [05:00.36]