[00:21.92] ለማን ልማሽ እኔ አንቺን ፍቅሬ [00:25.77] ብዙ ነው ሚስጥሬ [00:29.79] ቢከፋኝም ሆዴን ቢበሰው [00:32.70] አላማሽም ለሰው [00:37.01] ለማን ልማሽ እኔ አንቺን ፍቅሬ [00:40.22] ብዙ ነው ሚስጥሬ [00:44.52] ቢከፋኝም ሆዴን ቢበሰው [00:47.40] አላማሽም ለሰው [00:51.32] [01:03.09] አያጣዉምና ፍቅርን እንቅፋት [01:08.86] ከፍቶኝ ብቀየምሽ ባንድ ቀን ጥፋት [01:14.06] መልሼ ልፀፀት እራሴን ልከሰው [01:20.14] እንዴት አሳልፌ አንቺን ልማሽ ለሰው [01:26.51] ለማን ልማሽ እኔ አንቺን ፍቅሬ [01:30.07] ብዙ ነው ሚስጥሬ [01:34.31] ቢከፋኝም ሆዴን ቢበሰው [01:37.02] አላማሽም ለሰው [01:41.96] [01:52.84] ዞሮ መግጠም ላይቀር አንድ ቀን [01:56.54] ምንድነው ሐሜት [01:59.51] ብዙ ያሳያል ማን እንደጊዜ [02:02.45] እንደመሰንበት [02:05.48] በሚወዱት አያምርም ሐሜት [02:08.03] ለሰሚም አይበጅ [02:11.56] ትርፍ የለዉም የራስ ሰው ቢያሙት [02:14.55] ያስገምታል አንጂ [02:17.79] ኧረ እኔስ ለማን ልማሽ [02:20.72] ኧረ እኔስ ለማን [02:23.97] አይሆንለት ሆዴ አንቺን ርቆ [02:27.17] መቻል ያውቃል ማሳለፍ ስቆ [02:29.85] አይሆንለት ሆዴ አንቺን ርቆ [02:33.06] መቻል ያውቃል ማሳለፍ ስቆ [02:36.88] [02:57.10] ዉ ዉሁሁ ኦሆሆሆሆ [03:10.77] ዉ ዉሁሁ ኦሆሆሆሆ [03:22.25] [03:34.53] ለማን ልማሽ እኔ አንቺን ፍቅሬ [03:38.00] ብዙ ነው ሚስጥሬ [03:42.07] ቢከፋኝም ሆዴን ቢበሰው [03:44.95] አላማሽም ለሰው [03:49.22] ለማን ልማሽ እኔ አንቺን ፍቅሬ [03:52.80] ብዙ ነው ሚስጥሬ [03:56.75] ቢከፋኝም ሆዴን ቢበሰው [03:59.41] አላማሽም ለሰው [04:03.25] [04:15.07] ቢኖርም ቅሬታ ችሎ ማለፍ እንጂ [04:20.81] የወዳጅ ገመና አይዘራም ደጅ [04:26.77] ወድሻለሁና ያንቺ በኔ ይቅር [04:32.98] በወሬ አይፈታም እውነተኛ ፍቅር [04:39.69] ለማን ልማሽ እኔ አንቺን ፍቅሬ [04:43.08] ብዙ ነው ሚስጥሬ [04:47.10] ቢከፋኝም ሆዴን ቢበሰው [04:50.13] አላማሽም ለሰው [04:53.91] [05:06.01] ዞሮ መግጠም ላይቀር አንድ ቀን [05:09.51] ምንድነው ሐሜት [05:11.98] ብዙ ያሳያል ማን እንደጊዜ [05:15.10] እንደመሰንበቱ [05:17.85] በሚወዱት አያምርም ሐሜት [05:21.05] ለሰሚም አይበጅ [05:23.75] ትርፍ የለዉም የራስ ሰው ቢያሙት [05:26.95] ያስገምታል እንጂ [05:30.48] ኧረ እኔስ ለማን ልማሽ [05:33.12] ኧረ እኔስ ለማን [05:36.32] አይሆንለት ሆዴ አንቺን ርቆ [05:39.23] መቻል ያውቃል ማሳለፍ ስቆ [05:42.28] አይሆንለት ሆዴ አንቺን ርቆ [05:45.43] መቻል ያውቃል ማሳለፍ ስቆ [05:50.80]