[00:25.44] ጉድ ያረገኝ ዓይኔ ነው [00:28.34] ኣይቶሽ በክፉ ቀን [00:31.02] እንድግባባሽ ፈልጌ [00:33.97] ሰው ቢያስተዋውቀን [00:36.68] ኣሳፍረሽኝ መውደዴን [00:39.60] ልነግርሽ ብሞክር [00:42.34] ምን ጨካኝ ነሽ የማትራሪ [00:45.20] የማይገባሽ ፍቅር [01:02.87] እንኳን ተናግረሽኝ በሰው ፊት [01:08.26] ዓይንኣፋር ነኝ እኔ ከበፊት [01:12.58] ደፍሬ ባወራሽ አንቺን ብቻ [01:16.77] አደረግሽኝ የሰው መዛበቻ [01:26.13] ስንት ቆንጆ አለፈኝ እስከዛሬ [01:30.50] ቀርቦ ለማናገር በማፈሬ [01:34.83] ዛሬ አንቺን ብጠይቅ ቃል ቢወጣኝ [01:39.00] ልክ እንደ ህጻን ልጅ አይንሽ ቀጣኝ [01:47.92] ስፈራ ስቸር አናግሬሽ [01:52.73] ምነው መለስሽኝ አሳፍረሽ [01:57.04] ፍቅሬን መግለጼ ምን ክፋት አለው [02:01.04] ተይ ፊት አትንሽኝ ባክሽ አፍራለሁ [02:05.61] ስፈራ ስቸር አናግሬሽ [02:09.66] ምነው መለስሽኝ አሳፍረሽ [02:13.98] ፍቅሬን መግለጼ ምን ክፋት አለው [02:17.86] ተይ ፊት አትንሽኝ ባክሽ አፍራለሁ [02:22.49] ተይ ፊት አትንሽኝ አፍራለሁ (ኧረ ተይ) [02:27.97] ተይ ፊት አትንሽኝ አፍራለሁ [02:33.55] ተይ ፊት አትንሽኝ አፍራለሁ (ኧረ ተይ) [02:39.39] ተይ ፊት አትንሽኝ አፍራለሁ [02:44.74] እንኳንስ ፊት ነስተሽኝ [02:47.52] ድሮም ዓይንአፋር ነኝ [02:50.42] (እንኳንስ ፊት ነስተሽኝ) [02:53.38] ድሮም ዓይንአፋር ነኝ [03:18.87] ጉድ ያረገኝ ዓይኔ ነው (ኣሃሃ) [03:39.14] ኣይቶሽ በክፉ ቀን [03:41.86] እንድግባባሽ ፈልጌ [03:43.95] ሰው ቢያስተዋውቀን [03:47.04] ኣሳፍረሽኝ መውደዴን [03:49.60] ልነግርሽ ብሞክር [03:52.36] ምን ጨካኝ ነሽ የማትራሪ [03:54.91] የማይገባሽ ፍቅር [04:10.77] ሰው ቢያደፋፍረኝ እንድነግርሽ [04:16.03] ብዬ አሸንፎኛል በቃ ፍቅርሽ [04:20.28] ገና ሳይሽ ጠፋኝ ምገባበት [04:24.32] ፊት ነሳሽኝ እና ሰው ባለበት [04:33.94] ስንት ቆንጆ አለፈኝ እስከዛሬ [04:38.32] ቀርቦ ለማናገር በማፈሬ [04:42.51] ዛሬ አንቺን ብጠይቅ ቃል ቢወጣኝ [04:46.86] ልክ እንደ ህጻን ልጅ አይንሽ ቀጣኝ [04:56.06] ስፈራ ስቸር አናግሬሽ [05:00.76] ምነው መለስሽኝ አሳፍረሽ [05:04.91] ፍቅሬን መግለጼ ም ክፋት አለው [05:08.98] ተይ ፊት አትንሽኝ ባክሽ አፍራለሁ [05:13.12] ስፈራ ስቸር አናግሬሽ [05:17.59] ምነው መለስሽኝ አሳፍረሽ [05:21.63] ፍቅሬን መግለጼ ምን ክፋት አለው [05:25.62] ተይ ፊት አትንሽኝ ባክሽ አፍራለሁ [05:30.27] ተይ ፊት አትንሽኝ አፍራለሁ (ኧረ ተይ) [05:35.29] ተይ ፊት አትንሽኝ አፍራለሁ [05:42.00] ተይ እዳ ኣሃሃ [05:52.11] እንኳንስ ፊት ነስተሽኝ [05:55.02] ድሮም ዓይንአፋር ነኝ [06:31.82]