ብንጠቅስ ገልጠን ከመጽሃፉ ላንድ ሰው ኣንድ ይላል ምእራፉ በመንታ መልካቸው መሳቤ ሁለት ወዶ ለክብር አይሆንም ተው ይቅር ልቤ ይበጅሃል ባንዱ ልብህ አንድዋን ማሰብ መለየት ኣቃተኝ ሳያቸው ይገርማል አንድ ነው መልካቸው በመንታ መልካቸው መሳቤ ሁለት ወዶ ፍቅር አይሆንም ተው ይቅር ልቤ ይበጅሃል ባንዱ ልብህ አንድዋን ማሰብ ለየው እንጂ አምላክ ነፍስዋን የ′ህትዋ መልክ ቁርጥ እስዋን ልቤን ወጋው የፍቅር ሰደድ መንታ ወዶ ካ'ንድ ቤቱ ሁለት ሰውን መውደድ ምን ክፋት አለው ግፍ አይደለም ይህን አውቃለው ወደቅኩ እንጂ ሁለት ወድጄ እህትዋን ሳይ ለስዋ ሰግጄ ሄጄ ና ብላኝ እስዋ ሄጄ ላየው ቤትዋን ሄጄ ወድጄያት መጣው ሄጄ መንታ ′ህትዋን ሄጄ ብየ ተመልስኩ ሄጄ ደግሜ አልመጣም ሄጄ ወይ አፈጣጠር ሄጄ ይገርማል በጣም ·· ሙዚቃ ·· ብንጠቅስ ገልጠን ከመጽሃፉ ላንድ ሰው አንድ ይላል ምእራፉ በመንታ መልካቸው መሳቤ ሁለት ወዶ ልክ ኣይሆንም ተው ይቅር ልቤ ይበጅሃል ባንዱ ልብህ አንድዋን ማሰብ ሰውን መውደድ ምን ክፋት ኣለው ግፍ አይደለም ዪሄን ኣውቃለው ወደቅኩ እንጂ ሁለት ወድጄ እህትዋን ሳይ ለስዋ ሰግጄ ለየው እንጂ አምላክ ነፍስዋን የ′ህትዋ መልክ ቁርጥ እስዋን ልቤን ወጋው የፍቅር ስለት መንታ ወዶ ካ'ንድ ቤት ሁለት ሄጄ ና ብላኝ እስዋ ሄጄ ላየው ቤትዋን ሄጄ ወድጄያት መጣው ሄጄ መንታ ′ህትዋን ሄጄ ብየ ተመልስኩ ሄጄ ደግሜ አልመጣም ሄጄ ወይ አፈጣጠር ሄጄ ይገርማል በጣም