[00:00.000] [00:33.246] [00:34.710]ብንጠቅስ ገልጠን ከመጽሃፉ [00:40.300]ላንድ ሰው ኣንድ ይላል ምእራፉ [00:45.910]በመንታ መልካቸው መሳቤ [00:51.460]ሁለት ወዶ ለክብር አይሆንም ተው ይቅር ልቤ [00:55.760]ይበጅሃል ባንዱ ልብህ አንድዋን ማሰብ [01:01.587] [01:05.480]መለየት ኣቃተኝ ሳያቸው [01:11.030]ይገርማል አንድ ነው መልካቸው [01:16.550]በመንታ መልካቸው መሳቤ [01:22.170]ሁለት ወዶ ፍቅር አይሆንም ተው ይቅር ልቤ [01:26.410]ይበጅሃል ባንዱ ልብህ አንድዋን ማሰብ [01:32.296] [01:42.270]ለየው እንጂ አምላክ ነፍስዋን [01:45.230]የ′ህትዋ መልክ ቁርጥ እስዋን [01:47.890]ልቤን ወጋው የፍቅር ሰደድ [01:50.870]መንታ ወዶ ካ'ንድ ቤቱ ሁለት [01:54.768] [01:58.860]ሰውን መውደድ ምን ክፋት አለው [02:01.990]ግፍ አይደለም ይህን አውቃለው [02:04.710]ወደቅኩ እንጂ ሁለት ወድጄ [02:07.540]እህትዋን ሳይ ለስዋ ሰግጄ [02:11.508] [02:15.720]ሄጄ ና ብላኝ እስዋ [02:18.510]ሄጄ ላየው ቤትዋን [02:21.350]ሄጄ ወድጄያት መጣው [02:24.100]ሄጄ መንታ ′ህትዋን [02:28.758] [02:32.420]ሄጄ ብየ ተመልስኩ [02:35.300]ሄጄ ደግሜ አልመጣም [02:38.110]ሄጄ ወይ አፈጣጠር [02:40.920]ሄጄ ይገርማል በጣም [02:45.137] [02:45.298]·· ሙዚቃ ·· [03:32.867] [03:33.370]ብንጠቅስ ገልጠን ከመጽሃፉ [03:38.960]ላንድ ሰው አንድ ይላል ምእራፉ [03:44.560]በመንታ መልካቸው መሳቤ [03:50.080]ሁለት ወዶ ልክ ኣይሆንም ተው ይቅር ልቤ [03:54.290]ይበጅሃል ባንዱ ልብህ አንድዋን ማሰብ [04:00.147] [04:10.060]ሰውን መውደድ ምን ክፋት ኣለው [04:13.180]ግፍ አይደለም ዪሄን ኣውቃለው [04:15.840]ወደቅኩ እንጂ ሁለት ወድጄ [04:18.600]እህትዋን ሳይ ለስዋ ሰግጄ [04:22.997] [04:26.790]ለየው እንጂ አምላክ ነፍስዋን [04:29.920]የ′ህትዋ መልክ ቁርጥ እስዋን [04:32.590]ልቤን ወጋው የፍቅር ስለት [04:35.460]መንታ ወዶ ካ'ንድ ቤት ሁለት [04:39.517] [04:43.600]ሄጄ ና ብላኝ እስዋ [04:46.420]ሄጄ ላየው ቤትዋን [04:49.210]ሄጄ ወድጄያት መጣው [04:51.990]ሄጄ መንታ ′ህትዋን [04:56.688] [05:00.310]ሄጄ ብየ ተመልስኩ [05:03.150]ሄጄ ደግሜ አልመጣም [05:05.900]ሄጄ ወይ አፈጣጠር [05:08.730]ሄጄ ይገርማል በጣም [05:12.818] [05:48.660]