ተው ልጄ ኪነት ከሀሁ ታረቅ ተው ልጄ ኪነት ከሀሁ ታረቅ በአንቺሆዬ ቃና (ና ና ና ና ና) የዎራ ሰመሌ በትዝታ ቃና (ና ና ና ና ና) በጢና ባሳቦ በአንቺሆዬ ቃና (ና ና ና ና ና) ደፊ መስጓላይ (ጓላይ) (ና ና ና ና ና) (ጓላይ) ደፊ መስጓላይ (ጓላይ) (ና ና ና ና ና) (ጓላይ) ና ና ና ና ና ደርብ! (ና ና ና ና ና) ሶሌ ሶሌ ያሚጊ ራቃሪ ፈያ ና ና ና ና ና ወላይታ ካኣ (ና ና ና ና ና) ና ና ና ና ና ና ና ና ና ና ና ና ና ና ና ሙዚቃ ህይወቴ ግዕዝና እዝል (አራራይ አራራይ የተሰጠች በከላይ) ያሬዳዊ ስልት የሰማይ ፀጋ (አራራይ አራራይ የተሰጠች በከላይ) አቆራኘኋት ነፍሴን ካንቺ ጋር (አራራይ አራራይ የተሰጠች በከላይ) በሀገሬ ቅኝት የብሄር ቋንቋ (አራራይ አራራይ የተሰጠች በከላይ) እደሰታለሁ እኔ አላዝንም በቃ (አራራይ አራራይ የተሰጠች በከላይ) በአፋር ሲዳማ በጋምቤላ ቶም (አራራይ አራራይ የተሰጠች በከላይ) ልቅጥ ዳንኪራ እኔ አላዝንም ከቶም (አራራይ አራራይ የተሰጠች በከላይ) መሀያ በያባ መሀያ በያባ ሀያ ባያ መበያ በያባ (ባ ባ ባ) መሀያ በያባ መሀያ በያባ ሀያ ብዬ እኔ ስለ አብዬ ና ና ና ና ና ና ና ና ና ና ሙዚቃ ህይወቴ ግዕዝና እዝል (አራራይ አራራይ የተሰጠች በከላይ) ተው ቢል አልሰማው በልጅነቴ (አራራይ አራራይ የተሰጠች በከላይ) ገርፎ ሲቀጣኝ ሲመክረኝ አባቴ (አራራይ አራራይ የተሰጠች በከላይ) ስንት ያየሁብሽ ሙዚቃ ህይወቴ (አራራይ አራራይ የተሰጠች በከላይ) ቆመህ ካለየህ አታምንምና ላባብልህ ዛሬ በክራሬ ቃና ና ና ና ና ና ና ና ና ና ና በሟች ማዘን የለም ባለው መፅናናት ነው ብለህ እንዳስተማርከኝ ባንተው ምክር ሄጄ ባንተው አስጨከንከኝ እርሱ እንዳለው ያ ሎሬቱ ሞትም ይሙት የታባቱ በሞትህ ላይ ፎክሬበት በዳንኪራ ትነሳለህ ከኔ ጋራ ትነሳለህ ከኔ ጋራ መሀያ በያባ መሀያ በያባ ሀያ ብዬ አልሞትክም አብዬ (ኤ ኤ ኤ) መሀያ በያባ መሀያ በያባ ሀያ ብዬ እኔ አለሁ አብዬ ና ና ና ና ና ና ና ና ና ና ሙዚቃ ህይወቴ ግዕዝና እዝል (አራራይ አራራይ የተሰጠች በከላይ) በዚህ ኑር ብሎ ከላይ ካዘዘ (አራራይ አራራይ የተሰጠች በከላይ) ልጁ ምን ያድርግ ክራሩን ያዘ (አራራይ አራራይ የተሰጠች በከላይ) አትዘንበት አደራ እንግዲህ (አራራይ አራራይ የተሰጠች በከላይ) ማርኮት ቅኝቱ ምን ያድርግ ቴዲ (አራራይ አራራይ የተሰጠች በከላይ) መሀያ በያባ መሀያ በያባ ሀያ ባያ መበያ በያባ መሀያ በያባ መሀያ በያባ ሀያ ብዬ ጀነቱን ለአብዬ ና ና ና ና ና