[00:38.69] መርቆ ሸኝቶን ሀገር አስይዞ ሰንደቅ አላማ [00:44.07] መርዶ ነው ለወገናችን ማሸነፍ ካቃተንማ [00:52.40] ብሰለፍ ህመሜን ችዬ እሮጬ ላሯሩጣችሁ [00:58.04] ትልቁን እምነት በእናንተ ጥለናል እንግዲህ አይዟችሁ [01:06.30] ከበደኝ ትቼህ ለመግባት ከበደኝ ያውም ያባቴን [01:12.01] ከበደኝ በአይኔ ፈለግኩህ ከበደኝ አዙሬ ፊቴን [01:17.99] በል ፍጠን ድሉ ናፍቆታል በል ፍጠን ጓጉታል ወገኔ [01:23.31] በል ፍጠን እንዳትቀደም በል ፍጠን አትይ ወደኔ [01:29.82] አልሆንልህ አለኝ እኔ አልሆንልህ አለኝ [01:34.90] አንተን ጥሎ መግባት ሃይሌ አልሆንልህ አለኝ [01:40.83] አልሆንልህ አለኝ እኔ አልሆንልህ አለኝ [01:46.25] አንተን ጥሎ መግባት ሃይሌ አልሆንልህ አለኝ [01:52.41] አንበሳ አንበሳ [01:55.42] ቀነኒሳ አንበሳ [01:58.72] ታሪክ ሰራ አንበሳ የማይረሳ [02:03.86] አንበሳ ቀነኒሳ [02:06.43] አንበሳ ቀነኒሳ [02:09.16] አንበሳ አንበሳ [02:14.95] [02:23.10] አደራ የአቅሜን ሰራሁኝ አደራ እኔ ላገሬ [02:28.89] አደራ የ፭ የ፲ ሺህ በኦሎምፒክ ልሸኝ ነው ዛሬ [02:34.45] እዮሃ ከባንዲራው ነው እዮሃ ቃልኪዳናችን [02:40.28] እዮሃ አታፍርም በኛ እዮሃ ሃይሌ አባታችን [02:46.50] አልሆንልህ አለኝ እኔ አልሆንልህ አለኝ እኔ [02:51.85] አንተን ጥሎ መግባት ሃይሌ አልሆንልህ አለኝ እኔ [02:57.54] አለልህ ስለሺ ደጀን በርታ ቀነኒሳ [03:03.15] ይልቅ አሸንፈህ ቶሎ ባንዲራውን አንሳ [03:08.25] አልሆንልህ አለኝ እኔ አልሆንልህ አለኝ እኔ [03:13.95] አንተን ጥሎ መግባት ሃይሌ አልሆንልህ አለኝ እኔ [03:19.58] አለልህ ስለሺ ደጀን በርታ ቀነኒሳ [03:25.24] አንተ ነህ ያሁኑ ዘመን ተተኪው አንበሳ [03:31.22] አንበሳ ቀነኒሳ [03:34.58] አንበሳ ቀነኒሳ [03:37.12] አንበሳ [03:38.02] ታሪክ ሰራ አንበሳ የማይረሳ [03:42.74] አንበሳ ቀነኒሳ [03:45.46] አንበሳ ቀነኒሳ [03:48.48] አንበሳ አንበሳ [03:53.55] [04:10.60] እዮሃ ጉሮ ወሸባዬ እዮሃ ታሪክ ሰራችሁ [04:16.19] እዮሃ ያገሬ ልጆች እዮሃ ኑ ልቀፋችሁ [04:21.73] እዮሃ በል አንሳ ፎቶ እዮሃ ለብሰን ባንዲራ [04:27.43] እዮሃ ብለህ ፃፍበት እዮሃ "ታሪክ ተሰራ" [04:33.68] እልል በል ያገሬ ጎበዝ ለእምዬ ውለታ [04:39.08] ወርቅ አመጣሁላት እኔ ለክብሯ ስጦታ [04:44.70] በል ኩራ ያዝና በአፍህ የባንዲራ ዘንግ [04:50.01] ብር አመጣሁላት እኔ ለእምዬ ማዕረግ [04:55.97] እልል በል ያገሬ ጎበዝ ለእምዬ ውለታ [05:01.24] ወርቅ አመጣሁላት ልጇ ለክብሯ ስጦታ [05:07.86] አንበሳ ቀነኒሳ [05:10.43] አንበሳ ቀነኒሳ [05:13.16] (አንበሳ) እዩት ንጉሱን (አንበሳ) ግርማ ሞገሱ [05:18.76] (አንበሳ) ዘውዱን ሸለመው (አንበሳ) ሰጠው ላዲሱ [05:24.79] (አንበሳ) ይቺ ባንዲራ (አንበሳ) ናት እድለኛ [05:30.18] (አንበሳ) ዛሬም አኮራት [05:33.06] (አንበሳ) Keneni keenya [05:35.78] (አንበሳ) Keneni keenya [05:38.37] (አንበሳ) ናት እድለኛ [05:41.33] አንበሳ አንበሳ [05:46.61] አንበሳ አንበሳ [05:49.65] አንበሳ [05:52.34] አንበሳዬ [06:00.99]