[00:40.23] ኧረ ባላቅሽ ከምጨነቅ አንቺን ወድጄ [00:43.84] ኖሬ በደላኝ ገና አለሜን ምኑን አውቄ [00:48.16] ፍቅርን ልቻለው ደሞ በምን ጉልበቴ [00:52.19] አቤት እያልኩኝ ሁሌም ለእመቤቴ [00:56.28] ኧረ ባላቅሽ ከምጨነቅ አንቺን ወድጄ [01:00.20] ኖሬ በደላኝ ገና አለሜን ምኑን አውቄ [01:04.19] ፍቅርን ልቻለው ደሞ በምን ጉልበቴ [01:08.26] አቤት እያልኩኝ ሁሌ ለእመቤቴ [01:12.57] [01:29.24] ለጉድ አሳምሯት ምትኳ እንዳይገኝ [01:32.79] ጥሎኛል ከጇ ላይ እንዳሻት ታድርገኝ [01:37.09] በምን ይኮነናል ቢጠየቅስ ነብሷ [01:41.13] የሸጠኝ ፍቅር ነው የገዛቺኝ እሷ [01:45.20] ለጉድ አሳምሯት ምትኳ እንዳይገኝ [01:49.16] ጥሎኛል ከጇ ላይ እንዳሻት ታድርገኝ [01:53.29] በምን ይኮነናል ቢጠየቅስ ነብሷ [01:57.17] የሸጠኝ ፍቅር ነው የገዛቺኝ እሷ [02:01.79] እንዴት ልኩራበት በወንድነቴ [02:04.54] አቤት እያልኩኝ ለእመቤቴ [02:07.60] የፍቅር ንጉስ የፍቅር ጌታ [02:10.21] እኔ ሎሌ ነኝ እሷ ብላት [02:13.49] ከረታኝ ፍቅርሽ ምን አደርጋለሁ [02:16.41] አላለልኝም እችለዋለሁ [02:19.82] አላለልኝም እችለዋለሁ [02:23.50] አላለልኝም እችለዋለሁ [02:28.03] [03:08.53] ኧረ ባላቅሽ ከምጨነቅ አንቺን ወድጄ [03:12.25] ኖሬ በደላኝ ገና አለሜን ምኑን አውቄ [03:16.40] ፍቅርን ልቻለው ደሞ በምን ጉልበቴ [03:20.22] አቤት እያልኩኝ ሆሌ ለእመቤቴ [03:24.82] ኧረ ባላቅሽ ከምጨነቅ አንቺን ወድጄ [03:28.65] ኖሬ በደላኝ ገና አለሜን ምኑን አውቄ [03:32.72] ፍቅርን ልቻለው ደሞ በምን ጉልበቴ [03:36.76] አቤት እያልኩኝ ሆሌ ለእመቤቴ [03:40.83] [03:57.60] ካቢኔው የፍቅሬ ልብ ነው ዙፋኑ [04:01.69] እንዲህ አይደለምወይ ወደው ሲታመኑ [04:05.95] ሹም እንዳዘዘው ሰው አጎንብሼ መሬት [04:09.88] ሰጠራኝ አቤት ነው ስትልከኝ ወዴት [04:13.99] ተጣሩ እቴጌ አቤት በል አሽከር [04:17.05] ወደህ በገባህ አትከራከር [04:20.24] ወዶ ለገባ በቴጌ ቤት [04:23.04] አዲስ አደለም አቤት ማለት [04:26.15] ክብሬ ተነካ ሳትል ማረጌ [04:29.04] አቤት ብቻ ነው ሲጣሩ እቴጌ [04:32.38] አላለልኝም እችለዋለሁ [04:36.25] አላለልኝም እችለዋለሁ [04:40.65] [04:48.11] እቴጌ እቴጌ (አቤት አቤት) [04:52.27] እቴጌ እቴጌ (አቤት አቤት) [04:56.52] እቴጌ አሀዬዬ እቴጌ አሀሀ [05:00.42] እቴጌ አሀዬዬ እቴጌ አሀሀ [05:04.55] እቴጌ አሀዬዬ እቴጌ አሀሀ [05:08.66] እቴጌ አሀዬዬ እቴጌ አሀሀ [05:12.77] እቴጌ አሀዬዬ እቴጌ አሀሀ [05:16.90] እቴጌ አሀዬዬ እቴጌ አሀሀ [05:20.79] እቴጌ [05:22.82] እቴጌ [05:24.92] እቴጌ [05:27.28] እቴጌ [05:29.28] እቴጌ [05:31.20] እቴጌ [05:33.40]