[00:40.10] ምነው ብትሰማኝ አምላኬ [00:45.17] ፈልገህ ብትሰጠኝ ሰው በልኬ [00:48.28] እኔ አጣሁ ፈልጌ [00:51.31] ምነው ብትሰማኝ ፈጣሪ [00:56.17] መርቀህ ብትሰጠኝ አንድ አፍቃሪ [00:58.90] ከኔ ጋር ነዋሪ [01:01.96] [01:09.75] ብዙ ዘመን [01:12.24] ስባክን ከርሜ ሰው ፍለጋ [01:15.96] ዞሬ መጣሁ [01:18.17] ዘዴ ካለህ ብዬ ወዳንተ ጋር [01:21.67] የሞከርኩት [01:24.34] አልሆንልህ አለኝ እውነተኛ [01:28.07] ያሰብክልኝ [01:30.17] ሰው እንዳለ ለኔ በል ስጠኛ [01:34.28] ላይ ሳይ! አይኔን አንስቼ [01:36.13] ላይ ሳይ! ወዳለህበት [01:37.93] ላይ ሳይ! ጭንቄን ብትሰማኝ [01:40.18] ላይ ሳይ! ተው ምናለበት [01:42.16] ላይ ሳይ! የፈጠርካትን [01:44.32] ላይ ሳይ! የአዳም መከታ [01:46.17] ላይ ሳይ! የእናቴን ምትክ [01:48.02] ላይ ሳይ! ተው ስጠኝ ጌታ [01:50.36] ላይ ሳይ! [01:51.20] አምላኬ (በል ስጠኝ!) [01:53.67] ሰው በልኬ (በል ስጠኝ!) [01:55.33] አምላኬ (በል ስጠኝ!) [01:57.46] ሰው በልኬ (በል ስጠኝ!) [01:59.36] አምላኬ (በል ስጠኝ!) [02:01.71] ሰው በልኬ)በል ስጠኝ!) [02:04.49] በል ስጠኝ! [02:06.63] በል ስጠኝ! [02:07.82] ምን ይሳንሀል (በል ስጠኝ!) [02:09.77] ሁሉ በእጅህ (በል ስጠኝ!) [02:11.52] ስማኝ ስጠራህ (በል ስጠኝ!) [02:13.43] እኔ ልጅህ (በል ስጠኝ!) [02:15.64] አምላኬ (በል ስጠኝ!) [02:17.53] ሰው በልኬ (በል ስጠኝ!) [02:19.09] አ አምላክ (በል ስጠኝ!) [02:20.89] ሰው በልክ (በል ስጠኝ!) [02:23.59] አ አምላክ (በል ስጠኝ!) [02:27.67] ሰው በልክ (በል ስጠኝ!) [02:29.96] በል ስጠኝ! [02:31.94] [02:57.13] ምነው ብትሰማኝ አምላኬ [03:02.04] ፈልገህ ብትሰጠኝ ሰው በልኬ [03:05.14] እኔ አጣሁ ፈልጌ [03:08.22] ምነው ብትሰማኝ ፈጣሪ [03:12.17] መርቀህ ብትሰጠኝ አንድ አፍቃሪ [03:16.18] ከኔ ጋር ነዋሪ [03:18.49] [03:25.40] በዚች ዓለም [03:28.74] ምነው ለኔ ብቻ ጠፋ አፍቃሪ [03:32.90] ሰው እያለ [03:34.77] ባይተዋር አታርገኝ ተው ፈጣሪ [03:38.56] ከአፈሩ ላይ [03:40.97] የሰራሃት ነፍሴ ናት ብቸኛ [03:44.57] ያሰብክልኝ [03:47.03] ሰው እንዳለች ለኔ በል ስጠኛ [03:50.90] ላይ ሳይ! አይኔን አንስቼ [03:53.03] ላይ ሳይ! ወዳለህበት [03:54.90] ላይ ሳይ! ጭንቄን ብትሰማኝ [03:56.82] ላይ ሳይ! ተው ምናለበት [03:58.33] ላይ ሳይ! የፈጠርካትን [04:00.24] ላይ ሳይ! የአዳም መከታ [04:02.04] ላይ ሳይ! የእናቴን ምትክ [04:03.91] ላይ ሳይ! ተው ስጠኝ ጌታ [04:06.06] ላይ ሳይ! [04:07.38] አምላኬ (በል ስጠኝ!) [04:08.86] ሰው በልኬ (በል ስጠኝ!) [04:10.79] አምላኬ (በል ስጠኝ!) [04:12.97] ሰው በልኬ (በል ስጠኝ!) [04:15.05] አምላኬ (በል ስጠኝ!) [04:16.98] ሰው በልኬ (በል ስጠኝ!) [04:20.64] በል ስጠኝ! [04:22.73] በል ስጠኝ! [04:23.82] ምን ይሳንሀል (በል ስጠኝ!) [04:25.78] ሁሉ በእጅህ (በል ስጠኝ!) [04:27.67] ስማኝ ስጠራህ (በል ስጠኝ!) [04:29.34] እኔ ልጅህ (በል ስጠኝ!) [04:30.97] አምላኬ (በል ስጠኝ!) [04:33.65] ሰው በልኬ (በል ስጠኝ!) [04:35.24] አ አምላክ (በል ስጠኝ!) [04:37.71] ሰው በልክ (በል ስጠኝ!) [04:40.16] አ አምላክ (በል ስጠኝ!) [04:41.52] ሰው በልክ (በል ስጠኝ!) [04:42.67] በል ስጠኝ! [04:43.18] ሁሉ በእጅህ (በል ስጠኝ!) [04:44.61] ስማኝ ስጠራህ (በል ስጠኝ!) [04:46.84] እኔ ልጅህ (በል ስጠኝ!) [04:49.02] አምላኬ (በል ስጠኝ!) [04:50.61] ሰው በልኬ (በል ስጠኝ!) [04:52.87] አ አምላክ (በል ስጠኝ!) [04:56.26] ሰው በልክ (በል ስጠኝ!) [04:58.45] አምላኬ (በል ስጠኝ!) [05:01.61] ሰው በልኬ (በል ስጠኝ!) [05:04.37] አ አምላክ (በል ስጠኝ!) [05:07.92] ሰው በልክ (በል ስጠኝ!) [05:09.69]