[00:22.35] ዳህላቅ ላይ ልስራ ቤቴን, ቁርጥ ሆኗል መለየቴ [00:27.85] ነጠለኝ ክፉ ዘመን, ከምወዳት ባለቤቴ [00:33.41] ቀን ብሎ እስክንገናኝ, ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ [00:39.13] አይወጣም ለዘላለም, ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ [00:55.06] ካለሁበት ቦታ, ሲደርሰኝ ደብዳቤ [01:00.06] ይረበሽ ጀመረ, ቅር እያለው ልቤ [01:05.75] ወይ አልመጣ ነገር, አቋርጬ ዱሩን [01:11.10] ዝሆኖች ተጣልተው, ሰበሩት ድንበሩን [01:17.66] ዳህላቅ ላይ ልስራ ቤቴን, ቁርጥ ሆኗል መለየቴ [01:22.80] ነጠለኝ ክፉ ዘመን, ከምወዳት ባለቤቴ [01:28.69] ቀን ብሎ እስክንገናኝ, ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ [01:34.16] አይወጣም ለዘላለም, ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ [01:44.79] በዝሆን ፀብ ሲጎዳ ሳሩ, ዝም አይልም ያያል እግዜሩ [01:50.67] አይሻለሁ በቀለቤቴ, እስኪይበቃኝ እኔን ለቤቴ [01:56.12] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ [02:02.02] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ [02:07.58] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ [02:13.47] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ [02:40.04] ዳህላቅ ላይ ልስራ ቤቴን, ቁርጥ ሆኗል መለየቴ [02:45.76] ነጠለኝ ክፉ ዘመን, ከምወዳት ባለቤቴ [02:51.41] ቀን ብሎ እስክንገናኝ, ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ [02:56.86] አይወጣም ለዘላለም, ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ [03:12.89] ዳህላቅ ደሴቱ ላይ, አይቼ አንድ መርከብ [03:18.27] በማበል ተይዛ, ሲይስጨንቃት ወጀብ [03:23.75] እንስት ህፃን ይዛ, ቆማ ከመርከቡ [03:29.14] ለአምላክ ብትነግረው, ፀጥ አለ ወጀቡ [03:35.54] በይ እንዲህ ነው ህልሜ ሲፈታ [03:38.41] ለህፃን ነፍስ ይራራል ጌታ [03:41.09] አትሙት ብሎት ያለ ሀጥያቱ [03:43.75] መዳን ሆነ ለመርከቢቱ [03:46.80] ቂም ማወቁ ልቡን አይረዳም [03:49.34] እስከሚደርስ ፍሬያችን ለአዳም [03:52.38] ካስተማርሺው ፍቅርን በጊዜ [03:54.71] አይሻለሁ ወይ በሱ ጊዜ [03:57.97] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ [04:03.46] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ [04:08.87] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ [04:14.53] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ [04:19.95] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ [04:25.63] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ [04:31.23] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ [04:36.64] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ [04:42.11] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ [04:47.60] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ [04:53.31] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ [04:58.73] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ [05:04.63]