[00:16.16] ሼመንደፈር [00:21.61] ሼመንደፈር [00:24.84] አሆሆ [00:26.72] አሆሆ [00:28.07] ሼመንደፈር [00:30.91] ሼመንደፈር [00:33.05] ሼመንደፈር [00:37.68] አሆሆ [00:39.33] አሆሆ [00:41.09] አሆሆ [00:42.65] አሆሆ [00:44.06] ሼመንደፈር [00:45.51] ሼመንደፈር [00:50.18] ሼመንደፈር [00:50.27] አዛን አለ መስጊድ ልትነጋ ምድር [00:53.09] ልሂድ ሼመንደፈር ልሳፈር ባቡር [00:56.71] በእንግድነት መጥታ ከሸገር ሐረር [00:59.80] ልቤን ይዛው ሄደች ወደሩቅ ሃገር [01:06.22] ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስትያኑ [01:09.39] ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ [01:12.76] አንቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ [01:15.52] መኖር እንችላለን አይጠበንም ቤቴ [01:18.93] ሼመንደፈር [01:22.05] ውብ አርጎ ቢሰራሽ የሰማይ ፈጣሪ [01:25.30] አይደል ሰው እንድትገይ ያአሏህን ሳትፈሪ [01:28.51] ሲወዱሽ አታውቂ ወይ እሺ አትይ እምቢ [01:31.24] ኧረ ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ [01:35.50] ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ [01:42.84] ሼመንደፈር [01:47.52] አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር [01:53.27] ሼመንደፈር [01:58.81] አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር [02:04.93] አልችልምና መቸገር [02:08.52] አልችልምና መቸገር [02:16.03] አሆሆ [02:17.61] አሆሆ [02:19.34] አሆሆ [02:20.88] አሆሆ [02:22.50] ሼመንደፈር [02:24.18] ሼመንደፈር [02:28.58] አሆሆ [02:30.35] አሆሆ [02:31.94] አሆሆ [02:33.09] አሆሆ [02:34.54] ኧረ ሼመንደፈር [02:36.81] ኧረ ሼመንደፈር [02:41.59] እኔ ሀገሬ ሐረር ትውልዴ ቁልቢ [02:44.55] ንግሥ ብለሽ መጥተሽ ከልቤ ብትገቢ [02:47.82] ካልወጣሁ ከአሥርቱ ከሲፈቱስ ይፍታህ [02:50.82] አንቺን በመውደዴ አይቆጣም ጌታ [02:54.64] ሼመንደፈር [02:57.58] ሸገር አዲሳባ አንቺ ያለሽበት [03:00.64] ራጉኤል አይደል ወይ የአኑዋር ጎረቤት [03:03.58] ቅዳሴና አዛኑን አጥር ቢለያቸው [03:06.84] ፈጣሪ ከሰማይ ባንድነት ሰማቸው [03:10.34] ሼመንደፈር [03:13.59] እኔም ልማል በአላህ አንቺም በቁልቢ [03:16.39] ክርሽን ሳትፈችው ነይ ከቤቴ ግቢ [03:19.25] ሲወዱሽ አታውቂ ወይ እሺ አትይ እምቢ [03:22.04] ኧረ ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ [03:26.01] ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ [03:33.93] ሼመንደፈር [03:38.76] አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር [03:45.15] ሼመንደፈር [03:50.15] አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር [03:56.20] አልችልምና መቸገር [03:59.66] አልችልምና መቸገር [04:06.70] አሆሆ [04:09.09] አሆሆ [04:10.26] አሆሆ [04:12.08] አሆሆ [04:13.67] ሼመንደፈር [04:15.12] ሼመንደፈር [04:20.22] አሆሆ [04:21.77] አሆሆ [04:23.26] አሆሆ [04:24.64] አሆሆ [04:25.66] ኧረ ሼመንደፈር [04:27.51] ኧረ ሼመንደፈር [04:28.46] ኧረ ሼመንደፈር [04:29.58] ኧረ ሼመንደፈር [04:30.56]