[00:14.55] ኦህህ ኦህ እህ እህህህ እህ [00:28.79] ሳይ ማዶ (ማዶ) [00:33.12] ልብ ልቤን ጥሎ ሲኮበል አየዉ ማፍቀሬን ተላምዶ [00:36.96] ሳይ ማዶ (ማዶ) [00:40.57] ሳይ ማዶ (ማዶ) [00:42.85] እምነቱ ሆኖበት ይሰናበተኛል ልብ ልቤን ንዶ (ማዶ) [00:47.26] ቅናት የሰራዉ ልብ ማዶ አሻገረና [00:56.10] ዘመናት መለሰኝ አስቀደመክና [01:02.97] ከስሜት ስጣላ ትሄዳለህ በሚል [01:08.73] አልኖርኩም ነበረ እየኖርኩኝ ነዉ ስል [01:16.01] ሳይ ማዶ (ማዶ) [01:17.37] ማዶ ከአፋፉ ከጫፉ ወጥቼ ምነዉ መኖሬ ተደላደልኩኝ [01:26.15] ለሀሳብ ትቼህ እሩቅ ለሩቁ ልቤ እየሄደ ሀሳብ ሲያነቃኝ [01:37.42] ዛሬ ሰመመን ከነገ መዳፍ አሻግሮ ጣለኝ [01:45.20] ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ (ማዶ) [01:48.55] ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ (ማዶ) [01:53.41] ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ (ማዶ) [01:57.47] ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ (ማዶ) [02:01.51] ሳይ ማዶ (ማዶ) [02:03.33] [02:14.27] ኦህህ ኦህ እህ እህህህ እህ [02:29.28] ልብ ልቤን ጥሎ ሲኮበል አየዉ ማፍቀሬን ተላምዶ [02:37.69] ሳይ ማዶ (ማዶ) [02:40.57] ሳይ ማዶ (ማዶ) [02:45.40] እምነቱ ሆኖበት ይሰናበተኛል ልብ ልቤን ንዶ (ማዶ) [02:53.43] እንደኔ ማን አለ ዛሬን የቀደመ [02:57.51] እራሱን ሸኝቶ መሃሳብ የታደመ [03:04.11] ስብሰለሰል ኖሬ ትሄዳለህ ብዬ [03:08.88] ስንቱን ጭንቀት ያዝኩት ስንቱን ደስታዬ (ማዶ) [03:15.20] ከራሴ በላይ የነፍሴን ጥዬ [03:23.95] ከጎኔ እያለህ እጨነቃለሁ ቢሄድስ ብዬ [03:30.65] ዘመን በአብሮነት ስንሆን አላዉቅም ከአንተ አንድም ጥፋት [03:38.25] ምን ይሉኝ ይሆን ስያልፈኝ ዛሬ ነገን በማስላት [03:46.05] ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ (ማዶ) [03:49.98] ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ (ማዶ) [03:53.72] ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ (ማዶ) [03:57.62] ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ (ማዶ) [04:01.53] ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ [04:05.38] ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ [04:09.13] ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ [04:12.70] ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ [04:18.02]