[00:32.50] የማስበው የለ ሚናፍቅኝ [00:35.52] ትናንትና ወዶ ዛሬ የረሳኝ [00:37.34] ሆነ አልሆነ ብየ የሚያስጨንቀኝ [00:40.51] እረረረረረ ነፃ ነኝ [00:43.54] ነፃ ነኝ ነፃ ነኝ ነፃ ነኝ [00:49.02] አሁን መጣ ቀረ ምለው የለ [00:50.87] የሚያናድደኝ የማናድደው [00:53.72] የሚያስቀይመኝ የማስቀይመው [00:56.14] ይቅርታ ሚለኝ ይቅርታ ምለው [00:58.92] ነፃ ነኝ ነፃ ነኝ ነፃ ነኝ [01:15.54] እሄ ቀበጥ ቀበጥ ወዝ ወዝ [01:17.71] እሄ ችኩል ችኩል ወዝ ወዝ [01:20.55] አቤት አቤት የሚያመጣው መዘዝ [01:23.08] እሄ ቀበጥ ቀበጥ ወዝ ወዝ [01:25.51] እሄ ችኩል ችኩል ወዝ ወዝ [01:28.69] አቤት አቤት የሚያመጣው መዘዝ [01:37.59] (ውው አ አ አ ውው አ አ አ) [01:44.66] እሄሄሄይይይ [01:46.35] (ውው አ አ አ ውው አ አ አ) [01:52.79] ስልኩ ባይመታም ኧረ ምን ግድ አለኝ [01:58.24] ቅር ቅር አይለኝ በጣም ደና ነኝ [02:03.42] እራሴን በራሴ እያነጋገርኩኝ [02:08.39] አዎ ብቻየን ነኝ ግን በጣም ደና ነኝ [02:14.66] (ውው አ አ አ ውው አ አ አ) [02:22.13] እሄሄሄይይይ [02:22.83] (ውው አ አ አ ውው አ አ አ) [03:02.04] እንዲያው ከነገሩ ጾም እደሩ [03:04.49] ብለው የተረቱ አባ ገብሩ [03:07.25] ካልዘለሉ አይወድቁ አይሰበሩ [03:09.78] እረረረረረ ነፃ ነኝ [03:13.85] ነጻ ነኝ ነጻ ነኝ ነፃ ነኝ [03:18.44] እሽሩሩ በሉኝ ምንድንነው [03:20.29] መጨናነቅ መዋከብ ምንድንነው [03:23.20] ጥሩ መጽሐፍ ይዞ ጥቅልል ነው [03:25.66] እረረረረረ ነፃ ነኝ [03:28.24] ነጻ ነኝ ነጻ ነኝ ነፃ ነኝ [03:44.51] እሄ ቀበጥ ቀበጥ ወዝ ወዝ [03:47.14] እቃ እቃ ጨዋታ ወዝ ወዝ [03:49.76] አቤት አቤት የሚያመጣው መዘዝ [03:52.56] እሄ ቀበጥ ቀበጥ ወዝ ወዝ [03:54.95] እሄ ልታይ ልታይ ወዝ ወዝ [03:57.20] አቤት አቤት የሚያመጣው መዘዝ [04:06.66] (ውውው አ አ አ ውውው አ አ አ) [04:13.90] እሄሄሄይይይ [04:15.99] (ውው አ አ አ ውው አ አ አ) [04:22.06] ስልኩ ባይመታም ኧረ ምን ግድ አለኝ [04:27.18] ቅር ቅር አይለኝ በጣም ደና ነኝ [04:32.48] እራሴን በራሴ እያነጋገርኩኝ [04:37.92] አዎ ብቻየን ነኝ ግን በጣም ደና ነኝ [04:43.93] (ውውው አ አ አ ፧ ው አ አ አ) [04:51.37] አሀሀሀሀሀ [04:51.97] (ውውው አ አ አ ፧ ው አ አ አ) [04:56.25] አሀሀሀሀሀ [04:59.56] (ውውው አ አ አ ፧ ው አ አ አ) [04:59.92]