[00:00.000] 作词 : RR [00:00.000] 作曲 : RR [00:00.001] [00:08.472]ውል አይጻፍ ከእኛስ ደጃፍ [00:12.461]ቅንጣት ላይተርፍ ፍቅር ቢቀር ቢከንፍ [00:16.571]ልብ ይበቃል መቆም ለቃል [00:20.501]ቤት ይሞቃል በቃል በቃል በቃል [00:24.311] [00:24.521]ወረቀት ምን ሊያድን [00:28.410]ፍቅር ቢሆን በድን [00:32.261]ንገሪኝ አምናለሁ [00:36.221]ቃልሽን አከብራለሁ [00:40.011] [00:40.444]ውል አይጻፍ ከእኛስ ደጃፍ [00:44.441]ቅንጣት ላይተርፍ ፍቅር ቢቀር ቢከንፍ [00:48.421]ልብ ይበቃል መቆም ለቃል [00:52.561]ቤት ይሞቃል በቃል በቃል በቃል [00:56.371] [00:56.521]ወረቀት ምን ሊያድን [01:00.241]ፍቅር ቢሆን በድን [01:04.251]ንገሪኝ አምናለሁ [01:08.541]ቃልሽን አከብራለሁ [01:11.791] [01:19.981]ልቤ ማን ገፍቶት አንቺን አለ [01:23.941]ያኔ ሳያምንበት መች ማለ [01:27.942]በህልሜም በውኔም ካንቺው ጋራ ነኝ [01:31.981]ለይኔ ሌላ አልመች አማረኝ [01:35.881] [01:36.051]ፍቅሬን በወረቀት መች ፃፍሽው [01:39.921]እግሬን በፍቅርሽ ነው ያሰርሽው [01:44.022]ነፍሴ አካሌ ነሽ የጎኔ [01:47.941]ዶሴ ከኔ በላይ ለምኔ [01:52.181] [01:52.551]ያመንኩሽ ያኔ ነው ተረጋግቶ [01:56.431]ውል አለኝ ሲል ልቤ ቃልሽን ሰምቶ [02:00.411]እርስቴም ፍቅርሽ ነው ውስቴ ገብቶ [02:04.381]በቁሜ አውርሶሻል ልቤን ገዝቶ [02:08.762] [02:16.441]ውል አይጻፍ ከእኛስ ደጃፍ [02:20.501]ቅንጣት ላይተርፍ ፍቅር ቢቀር ቢከንፍ [02:24.511]ልብ ይበቃል መቆም ለቃል [02:28.481]ቤት ይሞቃል በቃል በቃል በቃል [02:32.401] [02:32.521]ወረቀት ምን ሊያድን [02:36.271]ፍቅር ቢሆን በድን [02:40.371]ንገሪኝ አምናለሁ [02:44.291]ቃልሽን አከብራለሁ [02:48.042] [02:56.061]የእውነት የፍቅር ፅዋ በለስ [02:59.961]አምኖ ሳያምንበት የማይደርስ [03:04.071]መጣው ብዬ ቆሜ ከደጅሽ [03:08.031]ላድር ነው አንቺ ውስጥ በልብሽ [03:12.051] [03:12.171]ስጋት የሌለው የተቃና [03:16.061]ለኛ ፍቅራችን ዋስ አለና [03:20.041]የኔ የምለውም ያንቺው ነው [03:24.000]ሌላው ምስክር የማያየው [03:28.161] [03:28.491]ያመንኩሽ ያኔ ነው ተረጋግቶ [03:32.431]ውል አለኝ ሲል ልቤ ቃልሽን ሰምቶ [03:36.451]እርስቴም ፍቅርሽ ነው ውስቴ ገብቶ [03:40.491]በቁሜ አውርሶሻል ልቤን ገዝቶ [03:44.361] [03:44.641]ያመንኩሽ ያኔ ነው ተረጋግቶ [03:48.441]ውል አለኝ ሲል ልቤ ቃልሽን ሰምቶ [03:52.491]እርስቴም ፍቅርሽ ነው ውስቴ ገብቶ [03:56.512]በቁሜ አውርሶሻል ልቤን ገዝቶ [04:00.171] [04:00.611]ያመንኩሽ ያኔ ነው ተረጋግቶ [04:04.581]ውል አለኝ ሲል ልቤ ቃልሽን ሰምቶ [04:08.541]እርስቴም ፍቅርሽ ነው ውስቴ ገብቶ [04:12.541]በቁሜ አውርሶሻል ልቤን ገዝቶ