[00:00.000] 作词 : RR [00:00.000] 作曲 : RR [00:00.001] [00:16.411] [00:17.051]መልክን የሻረዉ [00:21.051]አንቺ ጋር ምን ተሻለው [00:25.111]ከሩቅ ሳትስቢ [00:28.991]አየሁ ልቤ ስትገቢ [00:32.431] [00:32.601]ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ [00:36.471]ያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ [00:41.071]ግን በምን በለጥሻቸው [00:44.711]ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው [00:48.521] [00:48.671]ካንቺ በላይ እዉቀታቸው [00:52.451]ስቄም ነበር በቀልዳቸው [00:57.001]ዝምታሽ በለጣቸው [01:00.631]ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው [01:04.791] [01:05.151]መልክን የሻረዉ [01:09.011]አንቺ ጋር ምን ተሻለው [01:13.021]ከሩቅ ሳትስቢ [01:17.111]አየሁ ልቤ ስትገቢ [01:20.331] [01:20.621]ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ [01:24.441]ያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ [01:28.951]ግን በምን በለጥሻቸው [01:32.521]ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው [01:36.601] [01:36.741]ካንቺ በላይ እዉቀታቸው [01:40.401]ስቄም ነበር በቀልዳቸው [01:44.951]ዝምታሽ በለጣቸው [01:48.621]ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው [01:52.621] [02:01.011]ለኔው ጥቅም በኔው ሰው ተመክሬ [02:09.041]አላውቅም አብልጬ ከልብ አምርሬ [02:16.961]አሁን ለምን ገባኝ ባንቺ ስመከር [02:24.891]ያሉኝን ብለሺኝ የምፍጨረጨር [02:31.971] [02:33.021]ከኔ ነው ወይ ካንቺ ነው [02:36.591]ልቤን ለጅሽ የሰጠነዉ [02:40.631] [02:41.031]ማኩረፍ የኔ ነበር አልሸፋፈንኩም [02:48.981]ካንቺ ጀምሬ ግን አልተቀየምኩም [02:56.901]ምንድነው ብርቅ ሆኖ የሚያስወድደኝ [03:04.891]ሁሉሽን እንዳደንቅ የሚያስገድደኝ [03:11.751] [03:12.921]የት ብለው የት ቢሄዱ [03:16.621]መስፈርት የለም ከወደዱ [03:20.661] [03:28.981]መልክን የሻረዉ [03:32.871]አንቺ ጋር ምን ተሻለው [03:36.921]ከሩቅ ሳትስቢ [03:40.821]አየሁ ልቤ ስትገቢ [03:44.301] [03:44.471]ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ [03:48.291]ያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ [03:52.861]ግን በምን በለጥሻቸው [03:56.561]ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው [04:00.361] [04:00.511]ካንቺ በላይ አውቀታቸው [04:04.311]ስቄም ነበር በቀልዳቸው [04:08.861]ዝምታሽ በለጣቸው [04:12.481]ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው [04:16.551] [04:24.871]ተቀይሯል አይኔ ወዷል መልክሽን [04:32.951]ሲመዝኑሽ ያደንቃል ሲቀርቡሽ አንቺን [04:40.711]ቆንጆም ዉብም ለኔ ያንቺ አይነት ብቻ [04:48.781]ባይም ልቤ አያምንም እንዳለሽ አቻ [04:55.651] [04:56.971]የት ብለው የት ቢሄዱ [05:00.471]መስፈርት የለም ከወደዱ [05:04.531] [05:04.961]ተቀይሯል አይኔ ወዷል መልክሽን [05:12.781]ሲመዝኑሽ ያደንቃል ሲቀርቡሽ አንቺን [05:20.821]ቆንጆም ዉብም ለኔ ያንቺ አይነት ብቻ [05:28.861]ባይም ልቤ አያምንም እንዳለሽ አቻ [05:35.911] [05:36.671]ግን በምን በለጥሻቸው [05:40.411]ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው [05:44.801]ዝምታሽ በለጣቸው [05:48.461]ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው [05:52.531] [05:52.871]ግን በምን በለጥሻቸው [05:56.581]ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው [06:00.681]ዝምታሽ በለጣቸው [06:04.451]ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው [06:08.571] [06:08.721]ግን በምን በለጥሻቸው [06:12.501]ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው [06:16.771]ዝምታሽ በለጣቸው [06:20.581]ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው