[00:00.000] 作词 : RR [00:00.000] 作曲 : RR [00:00.001] [00:22.781] [00:23.161]ይገርማል ይገርማል [00:26.281]ተርቦ ልብስ ይደርባል [00:28.762]ይደንቃል ይደንቃል [00:31.981]ተጠምቶ እሳት ይሞቃል [00:34.201] [00:34.342]ለመናገር መጎምጀቱ [00:39.721]ለኛስ ነው ወይ መድኃኒቱ [00:44.991] [00:45.300]ይገርማል ይገርማል [00:48.421]ተርቦ ልብስ ይደርባል [00:50.801]ይደንቃል ይደንቃል [00:54.041]ተጠምቶ እሳት ይሞቃል [00:56.331] [00:56.451]ተጠራርተን ከየቤቱ [01:01.801]ቃልን መርጠን መሻማቱ [01:07.191] [01:07.411]50 ሎሚ ከብዶት ይሸከም ጉልበቴ [01:12.732]አታግዙኝ ይቅር ጌጤ ነው ቅርጫቴ [01:18.311]ለምን አደንቃለው ጥሩ ቃል መራጩን [01:23.881]በምላሱ ስለት የምናብ ቆራጩን [01:29.291] [01:29.431]ሁላችን ከሆንን የቋንቋ ፈላስፋ [01:35.001]በተግባር መስካሪ እማኝ እንዳይጠፋ [01:40.401]አንድም ሳይጨበጥ ሳይዳሰስ እንኳን [01:45.821]ጀግና ልንባል ነው ቃልን አስተካካይ [01:52.041] [01:52.161]· M U S I C · [02:12.921] [02:13.431]ይገርማል ይገርማል [02:16.701]ተርቦ ልብስ ይደርባል [02:19.122]ይደንቃል ይደንቃል [02:22.341]ተጠምቶ እሳት ይሞቃል [02:24.511] [02:24.641]ተጠራርተን ከየቤቱ [02:30.041]ቃልን መርጠን መሻማቱ [02:35.352] [02:35.641]ይገርማል ይገርማል [02:38.851]ተርቦ ልብስ ይደርባል [02:41.191]ይደንቃል ይደንቃል [02:44.450]ተጠምቶ እሳት ይሞቃል [02:46.611] [02:46.731]ለመናገር መጎምጀቱ [02:52.092]ለኛስ ነው ወይ መድኃኒቱ [02:57.561] [02:57.681]አስተዋልኩኝ ብሎ የምርም ቢነግረኝ [03:03.161]አላጨበጭብም መድሀኒት ካልሰጠኝ [03:08.691]ለፈለፈው እንጂ መች አጣሁት እኔ [03:14.191]አይራቀቅብኝ ሂድ እላለሁ ያኔ [03:19.731] [03:19.841]ሁላችን ከሆንን የቋንቋ ፈላስፋ [03:25.231]በተግባር መስካሪ እማኝ እንዳይጠፋ [03:30.741]አንድም ሳይጨበጥ ሳይዳሰስ እንኳን [03:36.221]ጀግና ልንባል ነው ቃልን አስተካካይ [03:41.700] [03:41.841]ሃምሳ ሎሚ ከብዶት ይሸከም ጉልበቴ [03:47.311]አታግዙኝ ይቅር ጌጤ ነው ቅርጫቴ [03:52.851]ለምን አደንቃለው ጥሩ ቃል መራጩን [03:58.331]በምላሱ ስለት የምናብ ቆራጩን [04:03.691] [04:03.831]አስተዋልኩኝ ብሎ የምርም ቢነግረኝ [04:09.391]አላጨበጭብም መድሀኒት ካልሰጠኝ [04:14.921]ለፈለፈው እንጂ መች አጣሁት እኔ [04:20.401]አይራቀቅብኝ ሂድ እላለሁ ያኔ [04:26.501] [04:40.000]