[00:00.000] 作词 : RR [00:00.000] 作曲 : RR [00:00.001] [00:33.851] [00:36.461]እንዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ [00:40.971]እንዷሸፈትሽ ሸፍቻለሁ [00:45.431]ያየሽውን አይቻለሁ [00:49.351]ያለ ፅድቄ [00:51.861]ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ [00:54.461] [00:54.641]እንዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ [00:59.041]እንዷሸፈትሽ ሸፍቻለሁ [01:03.561]ያየሽውን አይቻለሁ [01:07.461]ያለ ፅድቄ [01:09.871]ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ [01:12.501] [01:12.691]ቅጣትና ምህረት ዛሬ ሰው ለያዩ [01:17.121]አንዱን ከፍለው አንዱን አለፋ እንዳላዩ [01:21.631]ይማሩኝ ይክፈሉኝ ሳላውቅ የነገዬን [01:26.191]ልክ እንዷ ንፁህ ሰው ተጠየፍኩት ያንቺን [01:30.781] [01:30.931]ማነው ፃድቅ ሰው ሁሉም ሰው ሞኝ [01:35.431]እራሱም ሰርቆ ሌላ ሚዳኝ [01:39.872]ማነው ፃድቅ ሰው ካለ ይገኝ [01:44.441]እራሱም ሳይሰርቅ ሌላ ማይዳኝ [01:48.841] [01:49.001]እንዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ [01:53.451]እንዷሸፈትሽ ሸፍቻለሁ [01:57.801]ያየሽውን አይቻለሁ [02:01.861]ያለ ፅድቄ [02:04.261]ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ [02:06.942] [02:07.101]እንዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ [02:11.471]እንዷሸፈትሽ ሸፍቻለሁ [02:16.031]ያየሽውን አይቻለሁ [02:19.891]ያለ ፅድቄ [02:22.301]ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ [02:25.051] [02:25.181]ቺቁሉ ቂታቱ ካንቺ የጀመረ [02:29.581]ይታዘበኝ ነዑው ዎይ የኔን አሳደረ [02:34.142]ዋጋ አልክፈል ብሎ ካሴላው ጥፋተይን [02:38.631]ይጿምርብኛል አህን ዳግንነተይን [02:43.241] [02:43.431]ማነው ፃድቅ ሰው ሁሉም ሰው ሞኝ [02:47.791]እራሱም ሰርቆ ሌላ ሚዳኝ [02:52.311]ማነው ፃድቅ ሰው ካለ ይገኝ [02:56.861]እራሱም ሳይሰርቅ ሌላ ማይዳኝ [03:01.301] [03:01.461]ማነው ፃድቅ ሰው ሁሉም ሰው ሞኝ [03:05.941]እራሱም ሰርቆ ሌላ ሚዳኝ [03:10.481]ማነው ፃድቅ ሰው ካለ ይገኝ [03:15.070]እራሱም ሳይሰርቅ ሌላ ማይዳኝ [03:19.381] [03:19.551]እንዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ [03:24.011]እንዷሸፈትሽ ሸፍቻለሁ [03:28.531]ያየሽውን አይቻለሁ [03:32.531]ያለ ፅድቄ [03:34.901]ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ [03:37.251]ያለ ፅድቄ [03:39.321]ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ [03:41.661]ያለ ፅድቄ [03:43.971]ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ [03:46.231]ያለ ፅድቄ [03:48.361]ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ [03:50.681]ያለ ፅድቄ [03:52.911]ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ [03:55.171]ያለ ፅድቄ [03:57.311]ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ