[00:00.000] 作词 : RR [00:00.000] 作曲 : RR [00:00.001] [00:14.961] [00:15.671]ነገን ላየው እጓጓለው [00:23.071]በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው [00:30.321]ከንግዲህ መቼም ላትመጣ [00:33.931]ደህና ሁን በል ሌላ መጣ [00:37.651]በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ [00:41.321]ልጀምር የነገን መንገድ [00:44.731] [00:45.251]ነገን ላየው እጓጓለው [00:52.651]በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው [00:59.961]ከንግዲህ መቼም ላትመጣ [01:03.461]ደህና ሁን በል ሌላ መጣ [01:07.181]በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ [01:10.801]ልጀምር የነገን መንገድ [01:14.251] [01:21.621]ውያለው በትዕግሥት ስጠብቅ ደግነት [01:28.971]ለካስ ለነገ ነው ያለፍኩት ከትላንት [01:36.351]ይምሽልኝ ዛሬ ቀኑ [01:40.181]ያኔ ነው የሚታየው ወጋገኑ [01:43.721] [01:43.941]ብርሃን ቢመስልም ዛሬ አይደለም ብሩህ ቀኔ [01:51.201]ቢጨልም እመርጣለው ነገን እናፍቃለው [01:58.541]ጨለማው ቢበረታ [02:02.311]ይረታል ነገ ፀሐይ ስትወጣ [02:05.701] [02:05.871]ባይኖቼ እስካይ-እጠብቃለሁ [02:09.511]ባይኖቼ እስካይ-ተስፋን ይዣለሁ [02:13.202]ባይኖቼ እስካይ-ድቅድቅ ቢሆንም [02:16.951]ባይኖቼ እስካይ-ጨልሞ አይቀርም [02:20.571]ባይኖቼ እስካይ-አብሬ አላልፍም [02:24.281]ባይኖቼ እስካይ-ከዛሬ ጋራ [02:28.011]ባይኖቼ እስካይ-አላንቀላፋም [02:31.671]ባይኖቼ እስካይ-የነገን ጮራ [02:35.881] [02:36.121]ነገን ላየው እጓጓለው [02:43.321]በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው [02:50.492]ከንግዲህ መቼም ላትመጣ [02:54.251]ደህና ሁን በል ሌላ መጣ [02:57.891]በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ [03:01.621]ልጀምር የነገን መንገድ [03:05.291] [03:05.561]ነገን ላየው እጓጓለው [03:12.921]በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው [03:20.061]ከንግዲህ መቼም ላትመጣ [03:23.861]ደህና ሁን በል ሌላ መጣ [03:27.501]በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ [03:31.121]ልጀምር የነገን መንገድ [03:34.751] [03:41.981]ባዶ ቢመስልም ላንተ በቅቶት የተቆረጠ [03:49.281]አለው የሁሉም ድርሻ ጨለማውን ማስረሻ [03:56.791]በል በርታ አይቀርም ያንተ [04:00.491]ይመጣል ያንተን በጁ ያካበተ [04:04.011] [04:04.241]ተስፋህ ያልተጨበጠ ሆኖብህ ያዘንክ አንተ [04:11.491]ይሻላል ብትበረታ ያንተ ቀን እስኪመጣ [04:18.831]ቀን መጥቶ ያጣሀል ታገስ [04:22.521]ዞረው ያጡት ይመጣል ቦታው ድረስ [04:26.001] [04:26.131]ባይኖቼ እስካይ-እጠብቃለሁ [04:29.801]ባይኖቼ እስካይ-ተስፋን ይዣለሁ [04:33.511]ባይኖቼ እስካይ-ድቅድቅ ቢሆንም [04:37.221]ባይኖቼ እስካይ-ጨልሞ አይቀርም [04:40.911]ባይኖቼ እስካይ-አብሬ አላልፍም [04:44.601]ባይኖቼ እስካይ-ከዛሬ ጋራ [04:48.321]ባይኖቼ እስካይ-አላንቀላፋም [04:51.941]ባይኖቼ እስካይ-የነገን ጮ [04:55.601] [04:55.721]ባይኖቼ እስካይ-እጠብቃለሁ [04:59.321]ባይኖቼ እስካይ-ተስፋን ይዣለሁ [05:03.041]ባይኖቼ እስካይ-ድቅድቅ ቢሆንም [05:06.731]ባይኖቼ እስካይ-ጨልሞ አይቀርም [05:10.461]ባይኖቼ እስካይ-አብሬ አላልፍም [05:14.111]ባይኖቼ እስካይ-ከዛሬ ጋራ [05:17.791]ባይኖቼ እስካይ-አላንቀላፋም [05:21.491]ባይኖቼ እስካይ-የነገን ጮራ [05:25.241] [05:25.361]ባይኖቼ እስካይ... [05:28.801]ባይኖቼ እስካይ...