[00:00.000] 作词 : RR [00:00.000] 作曲 : RR [00:00.001] [00:10.951] [00:11.901]ነቅቻለሁ ተርፊያለሁ [00:17.421]እራሴን ላድን ቆርጫለሁ [00:21.601]ልኩ ላይ ብርሀኑ ላይ [00:27.091]አይኔ ላይፈዝ ጨለማው ላይ [00:32.401] [00:33.941]ልፈልገው ከዋለበት [00:39.481]ፍፁም ፍቅር ከሞላበት [00:43.581]እራሱ ላይ ጎዳናው ላይ [00:49.111]ፍቅርን ላገኝ ፊት ለፊት ላይ [00:54.371] [00:55.481]መቼ ተሞኘ ብልህ ነው ፍቅር [00:58.211]ክብሩን አይጥልም ከውሸት መንደር [01:00.941]ከቅብዝብዝ ጋር መች ይረጋጋል [01:03.691]አይታለልም ሸንጋዩን ያውቃል [01:06.931] [01:07.131]መንገዴ ለየ አይኔ ብርሀን አየ [01:12.431]መንገዴ ለየ አይኔ ብርሀን አየ [01:17.341]በቃ በቃ ድሮ [01:22.791]የጨለማው ኑሮ [01:28.311]በቃ በቃ ዱሮ [01:33.791]የጨለማው ኑሮ [01:39.241]በቃ በቃ ሆሆሆ [01:44.871]በቃ በቃ ይዬዬ [01:49.541] [01:51.091]ነቅቻለሁ ተርፊያለሁ [01:56.651]እራሴን ላድን ቆርጫለሁ [02:00.701]ልኩ ላይ ብርሀኑ ላይ [02:06.211]አይኔ ላይፈዝ ጨለማው ላይ [02:11.491] [02:13.111]ልፈልገው ከዋለበት [02:18.601]ፍፁም ፍቅር ከሞላበት [02:22.811]እራሱ ላይ ጎዳናው ላይ [02:28.261]ፍቅርን ላገኝ ፊት ለፊት ላይ [02:33.631] [02:34.441]የተራበ ልብ ፍቅርን ይጏጏል [02:37.281]ከእውነት ቤት ሄዶ እውነት ያንኳኳል [02:40.091]ደጁን ለጠና እዛው ቆይቶ [02:42.811]የራሱ ያቅፋል በሩ ተከፍቶ [02:46.191] [02:46.331]መንገዴ ለየ አይኔ ብርሀን አየ [02:51.461]መንገዴ ለየ አይኔ ብርሀን አየ [02:56.451]በቃ በቃ ድሮ [03:02.071]የጨለማው ኑሮ [03:07.531]በቃ በቃ ዱሮ [03:13.041]የጨለማው ኑሮ [03:17.871] [03:18.371]በቃ በቃ ሆሆሆ [03:23.941]በቃ በቃ ይዬዬ [03:29.531]በቃ በቃ ሆሆሆ [03:35.101]በቃ በቃ ይዬዬ